Textile, Garments and Uniforms
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ መስያ ቁጥር፡- አ/ፋ/ት/ግልፅ ጨረታ/01/2019 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች በሰነዱ ላይ በክፍል ስድስት የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል።
ሰንጠረዥ ፡1
|
ተ.ቁ |
ሎቶች |
የዕቃዉ አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን(1%) |
የናሙና ሁኔታ |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
19,000 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን በተመለከተ ለ2019በጀት አመት ለያንዳድ ወጪ ለተፈቀደው በጀት 1% ተሰልቶ ነው። |
|
2 |
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
3,500 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
|
|
3 |
ሎት 3 |
የተለያዩ የህትመት ስራዎች |
1,000 |
ናሙና ከት/ቤቱ መውስድ አለባቸዉ |
|
|
4 |
ሎት 4 |
አላቂ የሕክምና እቃዎች |
1,000 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
|
|
5 |
ሎት 5 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች |
14,655.2 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
|
|
6 |
ሎት 6 |
አላቂ የፅዳት እቃዎች |
17,582.4 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
|
|
7 |
ሎት 7 |
ሌሎች አላቂ እቃዎችና መሳሪያዎች |
3,000 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
|
|
8 |
ሎት 8 |
ማሽነሪ እድሳትና ጥገና እና Security Camera ዝርጋታ |
5,000 |
ዋጋውን ከመሙላቶ በፊት የሚጠገኑትን እና የሚያሳስፈልገው እቃዎችን ይመለከቱ |
|
|
9 |
ሎት 9 |
የጥገና እቃዎች |
10,316.3 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
|
|
10 |
ሎት 10 |
ቋሚ እቃዎች |
38,262.4 |
ናሙና በፎቶ ማቅረብ አለበት |
|
|
11 |
ሎት 11 |
የተለያዩ ጥገና ስራዎች |
10,316.3 |
ዋጋውን ከመሙላቶ በፊት የሚጠገኑት ስራዎች ይመለከቱ |
|
|
12 |
ሎት 12 |
የጭነት አገልግሎት |
900.00 |
በኪሎ ሜትር |
|
|
13 |
ሎት 13 |
የሰራተኞች ሻይ ከበብ |
16,000.00 |
የሚያስፈልጉ እቃዎችን ጨምሮ |
|
|
14 |
ሎት 14 |
ቆሎና ውሃ |
2,808.2 |
ናሙና ማቅረብ አለበት |
ከላይ በተዘረዘሩት ሎቶች በመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታከስ ክሊራንስ(Tax clearance) እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣በመንግስት ጨረታ ግዥ ላይ ለመሳተፍ በፋይናንስ ቢሮ ያልታገዱ።
- በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይ በአቅራቢዎች ዝርዝር Supplier List) ውስጥ የተመዘገቡና ስለመመዝገባቹ መ/ቤቱ በ online ያረጋግጣል።
- ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሎት1፣2፣14151617፣9፤014 ፤ ናሙና መቅረብ አለበት። ሎት1፡ደንብ ልብስን የናሙና አቀራረብ ሁኔታን በተመለከተ ለቦብሊን ጨርቅ፣ ነጭ ጋዎን እና ካኪ ፖሊስተር እንዲሁም ሎት5፡ አላቂ የትምህርት እቃዎች ዉስጥ አቡጀዴ በጣቃ ማቅረብ አለበት። ሎት1 2 የጭነት አገልግሎት በተመለከተ ከላይ በተራ ቁጥር 1እና 2 በተጨማሪ የተሟላ የባለቤትነት ማረጋሜ ሊብሪ፤ የሶስተኛ ወገን መድን( ኢንሹራስ)፤ ቦሎ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ። ለሎት 8እና ሎት11 ዋጋውን ከመሙላቶ በፊት የሚጠገኑ እና የሚሰሩ ስራዎችን ይመለከቱ። ሎት3 በተመለከተ የሚታተሙ የህትመት ስራዎች ከት/ ቤቱ የተዘጋጀውን ናሙና ከዥ ክፍል ይውሰዱ።
- ለሎት 13 በተመለከተ የቤት ኪራይ መብራት እና ውሃ ከፍያ በትምርትቤቱ የሚሸፍን ሲሆን የተለያዩ ካፌ እቃዎችና ግብአቶች ግን ከአሸናፊ ድርጅት ግለሰብ ይሆናል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ናሙና መረካከቢያ በአግባቡ በማዘጋጀት የዕቃውን ስም ፤መለኪያ ፤ብዛትና የእቃውን አጭር መግለጫ በመፃፍ የድርጅቱን ፊርማ ማህተብ መደረግ አለበት። በቁራጭ ማረካከቢያ ወረቀት ተሞልቶ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም። ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ሎቶች ላይ ናሙና ዎችን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እሰከ 11፡30 ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በፋይናስ ቢሮ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 11 መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ት/ቤቱ የተፈለገውን የእቃዎች አይነት የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት እንደየ ሎቱ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) በአዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስም በማሰራት ለብቻ በትንሹ ፖስታ በማሸግ ከዋናው (original) ቴክኒክ ሰነድ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ አለባቸሁ።
- ከጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተዉ በጨረታዉ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች በምታመርቱት ምርት ብቻ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳዉቅን የጨረታ ማስከበሪያ እና የዉል ማስከበሪያ ምትክ የሚሆን ካደራጃቹ ተቋም የትምህርት ቤቱ ስም እና የጨረታውን ቁጥር ተጠቅሶ የተጻፈ ደብዳቤ በመጻፍ ካደራጃችሁ ተቋም ከብ ማህተም፤ቲተር ፣ስልክ ቁጥር እና ትክክለኛውን አድራሻ በመጥቀስ የመጫረቻ ሰነዱን በነፃ በመዉሰድ መወዳድር ይችላሉ።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ የጨረታ አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀበት እለት ጀምሮ በአስር ቀናት ውስጥየውል ማስከበርያ ህጋዊ ደብዳቤ ካደራጃችሁ ተቋም ማምጣት አለባችሁ። እቃዎች በሙሉ በትምህርት ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳችሁ ትራንስፓርት በማምጣት ገቢ ማድረግ አለባቸው።
- ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ከቀረበዉ አጭር መግለጫ (specification) ዉጪ መሰረዝ ወይምበማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም፡፡ ማንኛውም ስርዝ ድልዝ በሚነበብ መለኩ በድጋሚ ተጽፎ መፈረም ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የእቃውን ዋጋ ከሻት ጋር ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆነ የቀረበው ዋጋ ከቫት ጋር ተደርጎ ይወሰዳል።
- ተጫራቾቹ ያቀረቡት ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታ ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ ለ60 የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡።
- ማንኛውም ተጫራች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ መሰረት ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ እንዲሁም ቴክኒካል ሰነዱን እና ፋይናንሻል ሰነዱን ዋናውን እና ኮፒውን በመለየት(በአጠቃላይ 4 ሰነድ) በእያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ እና ፓስታው ላይ የድርጂቱን ማህተብና ፊርማ በማሰረፍ ቢታሸ ትልቁ ፖስታ ኣድርገው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ዘወተር በስራ ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ታሽጎ በዛኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በተገኙበት በትቤቱ ቤተ መሲሐፍት ወስጥ ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀበት እለት ጀምሮ በአስር ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10%(አስር በመቶ) የውል ማስከበርያ በታወቀ ባንክ(c.p.O.) በማስያዝ ከመስሪያቤቱ ጋር ውል በመፈፀም አሸናፊ የሆነባቸዉን እቃዎች በሙሉ ለትምህርት ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ በራሳችሁ ትራንስፓርት በመምጣት ገቢ ማድረግ አለባቸው።
- መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% መቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አቅራቢው (አሸናፊ) ድርጁቶች ከግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል ከገባችሁ ጊዜ ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ውሰጥ ያሸነፉችሁትን እቃዎችና አገልግሎቶች አጠናቆ ባያስረክቡ ለዘገዩበት ጊዜ መጠን ላይ 10 % (አስር በመቶ ) ሳይበልጥ በየቀኑ 0.1% (አንድ በመቶ) የጉዳት ካሳ ይቀነሳል።
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ቦታ አስኮ
አዲስ ሰፈር ኮንደሚኒየም 200 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 270 2267 ወይም 011 243-0434/ 011 273-1099
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከከለኛ ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-03 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Fana Elementary School
- Buyer address: አስኮ አዲስ ሰፈር ኮንዶሚኒየም 200 ሜ ወረድ ብሎ ይገኛል
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T11:58:17.000Z
- Source: 2merkato