Stationery
በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesMaterials
Addis Ababa
More tags
Education and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsSport Materials and EquipmentEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesPharmaceutical ProductsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalAmharic2merkatoLafto Secondary School
Description
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
- በሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤
- በሎት 2 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣
- በሎት 3 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣
- በሎት4 የደንብ አልባሳት እና የስፖርት መምህራን ልብስ፤
- በሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤
- በሎት6 ቋሚ ዕቃዎች፣
- በሎት 7 የህክምና ዕቃዎች፣
- በሎት 8 የጥገና ዕቃዎች
- በሎት 9 ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፤
በዚህም መሰረት፡-
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN number/ ያላቸው ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ /AT/ የተመዘገቡና ለመመዝገባቸውም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- የተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ከመ/ቤቱ በወሰዱት የጨረታ ዋጋ ከመ/ቤቱ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ብቻ ስርዝ ድልዝ ይኖረው በጉልህ በሚታይ መልኩ ከቫት በፊትና ከባት በኋላ ያለውን ዋጋ ፅፈው የድርጅቱ ተወካይ ስምና ፊርማ እንዲሁም የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርገው በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለወሰዱትና ለተወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት በሚሞሉት አጠቃላይ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የ2% የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ናሙና እንዲገባ በተጠየቀባቸው የእቃ አይነቶች ሁሉ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት አንድ ሎት ብር 300.00/ ብር ሶስት መቶ/ በመክፈል ከመ/ቤቱ ረ/ፋ/ኦፌሰር ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት መግዛትና መውሰድ ይኖርባቸዋል።
- በጥቃቅንና አንስተኛ የተደራጁ ተቋማት ራሳቸውን አምርተው ለገበያ ከሚያቀርቡት ወይም ተጨማሪ እሴት ጨምረው ከሚያቀርቡት እቃ ወይም ምርት ውጪ የተዘጋጀ ዕቃዎችን ገዝተው በሚወዳደሩበት ጊዜ እንደማንኛውም ተጫራች ድርጅት የጨረታ ስነድ መግዛት፤ የጨረታና የውል ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች አሸናፊ ሆነው ለተገኙባቸው እቃዎች የሞሉትን አጠቃላይ ዋጋ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የ10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ላሸነፉበት እቃዎች መ/ቤቱ ምንም አይነት የዋጋ ለወጥ ሳያደርግ ብዛቱን 20% ዝቅም ከፍም አድርጎ ሊያስተካክል ይችላል።
- ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን የጨረታ ሰነድ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግና በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያ ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ የ10 የስራ ቀናት ት/ቤቱ በአዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በመገኘት በሰዓቱ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱን የመመለሻ ቀንና ስዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድና በጨረታመክፈቻ ላይ ያልተነበበ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- የጨረታው ሳጥን ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በአስረኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እና/ወይም ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል።
- ውል የተዋዋሉ አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ንብረት ማከማቻ ክፍል ውስጥ ማምጣትና ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብት የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስልክ ፡- 011 471 0645 / 011 471 0642
በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-02 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በአስረኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lafto Secondary School
- Buyer address: ላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የላፍቶ ታክሲ ማዞሪያ አዋሽ ባንክ አካባቢ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 2% ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T13:35:25.000Z
- Source: 2merkato