House and Building Foreclosure

የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መኮነን ይመር እና በአፈ/ተከሳሽ ወርቂት ነጋሽ መካከል ስላለው የአፈ/ክስ ክርክር አስመልክቶ በወልዲያ ወረዳ 06 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎማጣ ተብሎ ከሚጠራው በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ባዶ ቦታ፣ በሰሜን በላይነሽ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 180 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,000,000 (ሶስት ሚሊዮን ብር) ሆኖ ከመስከረም 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ በጋዜጣ ቆይቶ ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም የሚጫረት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የራያ ቆቦ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም
  • Bid opening: 2026-10-19 12:00
  • Bid opening (note): ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Raya Kobo Woreda Court
  • Published on: Be'kur (Sep 21, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T13:40:20.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders