Printing and Publishing

በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ ዋና መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም

ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ዋና መምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ መምሪያዎች የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት የወጣ ጨረታ ነው።

 

የሎቶች አይነት

 

የሚያስዙ ሲፒኦ

 

ሎት- 1

የህትመት ውጤቶች

 

10,000

 

ሎት- 2

የፅዳት ዕቃዎች

 

5,000

 

ሎት- 3

የታሸገ ውሃ

 

10,000

 

ሎት- 4

የፅህፈት መሳሪያዎች

 

5,000

 

ሎት- 5

የጥገና ዕቃዎች

 

10,000

 

ሎት- 6

ፍራሽ

 

10,000

 

ሎት- 7

የኮምፒውተር፣ፕሪንተር እና ኮፒ ማሸን ጥገናና ስርቨስ

 

5,000

 

ሎት- 8

የICT  የጥገና ዕቃዎች

 

10,000

 

ሎት- 9

የተሸከርካሪ ጎማ እና ከመነዳሪ

 

10,000

 

ሎት- 10

ለቢያጆ /የመኪና እጥበት/ እና ጎሚስታ

 

5,000

 

ሎት- 11

የመኪና ኪራይ

 

5,000

 

ሎት- 12

ጉልበት ሠራተኛ

 

4,000

 

ሎት- 13

የተለያዩ አልባሳት

 

6,000

 

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና በዘረፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  2. የግብር ከፋይነት ምዘገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፊከት ያለው
  4. የመንግስት ግዥ አቅራብነት ምዝገባ የምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራች 1-4 የተጠቀሱትን የንግድ ፍቃድ፣ የቫት የቲን መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት ምዘገባ መረጀዎችን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ግደታ አለባቸው። በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ሳዓት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ/ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ 406 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  6. ከአንድ ሎት በላይ የሚጫረቱት ተጫራቾች የሎቶቹ ድምር የጨረታው ማስከበረያ በባንክ በተረጋገጠለት ሲ.ፒ.ኦ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምረያ ስም አዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማስገባት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ ዋና መምሪያ ፋ ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ በማቅረብ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የክብረ በአል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል። ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
  9. የጨረታው ሳጥን በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ/ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  10. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሰሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  11. ተጨራቾች የሚወዳዳሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  12. በተሰጠው የጨረታ ሰነድ ብቻ ሞልቶ ማቅረብ ይገባዋል።
  13. ሎት 2፣ 4፣ 03፤ 5 እና 13 ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  14. ሎት 1 መስሪያ ቤቱ የህትመት ናሙናውን ያቀርባል፤ ነገር ግን የስም ቲተር፤ የጠረጴዛ የማንነት መገለጫ ተጫራቾች ናሙና ያቀርባሉ።
  15. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሎት /ዕቃዎች አማራጭ ዋጋ ማስቀመጥ አይቻልም።
  16. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ አዳራሻ ፡-ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ከጦር ሃይሎች ወረድ ብሎ ቶታል 3 ማዞሪያ ሳይደርሱ በስተቀኝ ኦሜጋ ት/ቤት አጠገብ ስልክ ቁጥር 011-320-4446/ 011– 371-7741 ደውለው መረዳት ይችላል።

በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ ዋና መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-05 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T08:11:26.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders