Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
South Ethiopia Regional State
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsOther MetalsMineral and Natural ResourcesComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksRaw materialsAmharic2merkatoYirgacheffe Woreda Finance and Economic Development Bureau
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2019 ዓ/ም በይ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የሚገዛ ዕቃዎች አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ /cpo |
|
ሎት 1 |
ጽ/መሳርያ እና ጽዳት ዕቃዎች |
20,000 |
|
ሎት 2 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች |
10,000 |
|
ሎት 3 |
ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
20,000 |
|
ሎት 4 |
ተሸከርካሪ ሞተር ሳይክሎች |
20,000 |
|
ሎት 5 |
ለግንባታ የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች |
20,000 |
|
ሎት 6 |
ለግንባታ የሚሆኑ የማዕድን ውጤቶች |
20,000 |
ስለዚህ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የ2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ቫት ተመዝገቢ የሆኑ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር በመክፍል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃም ሆነ ንብረት የአቅርቦት ስምምነት ውል ለማቅረብ ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዙት CPO ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበርያ CPO በባንክ የተመሰከረ/በጥሬ ገንዘብ ማስያዥያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
- ይህ ጨረታ የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በ16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ይታሸግና በዚው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ዉክሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
- አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ
- በጨረታ ሰነድ ላይ የተጫራቹ ድርጅት ማህተም እና ስም ፊርማ በግልጽ መጻፈ አለበት
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
ለበለጠ መረጃ 046 332 0554/ 0824
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-10
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በ16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-10-10 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በ16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Yirgacheffe Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
- Posted at: 2026-09-23T09:01:16.000Z
- Source: Qelal Tenders