Stationery

በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን የመኤ ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን የመኤ ጎልድያ ወረዳ ፋይ ኢኮ/ል ጽ/ቤት በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  1. የጽህፈት መሳሪያ
  2. ለስብሳባ አዳራሽ የሚሆን ወንበር
  3. ኮምፕዩተር እና ላፕቶፕ
  4. ዲድጅታል ካሜራ
  5. ካማ ትልቁ ጄኔሬተር
  6. ሞንታርቦ ከነ ሚክሰር በሀገር ወስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት

  1. የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ያለት
  2. የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያለው ያለት
  3. የቫት ተመዝገቢነት የምስክር ወረቀት ያለው ያለት
  4. የአቅረቢነት የምስክር ወረቀት ያለው/ያሉት
  5. ለእያንደንዱ ጨረታ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር በባንክ የተረገገጠ ማቅረብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከመኤ/ጎልድያ ወረዳ ፋይ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

በመውሰድ ከላይ በተለያዩ ፖስታ በዝርዝር ከቀረቡ ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ ቴክኒካሉን እና ፋይናንሻሉን በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት አየር ላይ ውሎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ላይ ታሽጎ በ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 3፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል። ነገር ግን እለቱ በዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሠዓት የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሳቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 09 48 95 02 50 / 09 45 66 01 29 / 09 10 52 99 15 ይደውሉ።

በደ/ም ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን

የመኤ ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት አየር ላይ ውሎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-14 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Meanit Goldia Woreda FEDB
  • Bid bond: 10000 ብር ለእያንደንዱ ጨረታ አይነት
  • Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T09:06:32.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders