House and Building Sale
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበደሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1 |
አቶ ወሰን ዘለቀ |
አቶ አማሬ ገብሬ |
ኮልፊ ቅርንጫፍ |
ቤት |
አዳማ |
መለካ አዳማ |
|
የካርታ ቁጥር OR001175607009 |
150.42 |
5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) |
19/02/2019 |
4:00-6:00 |
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት ጽ/ቤት
1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኮልፌ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4 - በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ማለት የሚፈ ይሸፍናል።
5 - ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0911 352 333 / 0917 089 454 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-29 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
- Posted at: 2026-09-23T10:04:06.000Z
- Source: Qelal Tenders