Equipment and Accessories

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ማስረጃ ይዞ በመቅረብ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በአካል ቀርበው ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢልሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ

አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካኒሳ ምስራቀ ጸሃይ

ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ሮያል ሴራሚክ

ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ስልክ ቁጥር ፡- 09 36 54 71 96


Tender details

  • Deadline: 2026-09-30
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-30 17:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: እሌሂሩ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T11:01:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders