House and Building Sale

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪው ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ ወረዳ

1

 

 

ደሳለኝ ሰኢድ

 

 

 

ቀጨማ

 

ተበዳሪው

 

ለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚውል ህንጻ

ሞጆ

 

 

 

755/2012

 

6000

 

72,234,140

 

13/2/19

 

5:00-6:00

ተበዳሪው

 

ለመኖርያ ቤት G+2

አዳማ

 

ቦኩ

 

 

10745/2006

 

332.5

 

17,141,015

 

17/2/19

 

4:00-5:00

ተበዳሪው

 

ለመኖርያ ቤት G+3(ያላለቀ)

አዳማ

 

 

 

PN-10/ 163/99

 

532.5

 

16,718,130

 

17/2/19

 

5:00-6:00

2

ተስፋዬ ጎአ

ወላይታ ሶዶ

ተበዳሪው

 

ለንግድ ቤት

 

ወላይታ ሶዶ

 

 

ሸ/6320/09

 

2000

 

6,050,000

 

13/2/19

 

5:00-6:00

3

ተገኝ ታፈሰ

አረካ

 

ተበዳሪው

 

ለመኖርያ ቤት

 

አረካ

 

 

 

አማ/643/99

 

250

 

1,500,000

 

18/2/19

 

5:00-6:00

4

ታደለ ክፍሌ

ሃዋሳ

 

ተበዳሪው

 

ለመኖርያ ቤት G+2

ሀዋሳ

 

 

 

SD001021207013

200.17

 

15,017,145

 

18/2/19

 

5:00-6:00

ማሳሰቢያ፡

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/ አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።

4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።

5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል

6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።

7. ለተጨማሪ መረጃ:- ቀጨማ ቅርንጫፍ 022-111-8302፣ ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 046 551-2424፣ አረካ ቅርንጫፍ 046-552-1320 ፣ ሃዋሳ ቅርንጫፍ 046 220-4819 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-28 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T11:19:58.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders