House and Building Foreclosure

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ላይ ያወጣውን ጨረታ ሰርዟል

Description

ጨረታ መሰረዙን ስለማሳወቅ

የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ለወሰዱት ብድር በመያዣነት የተያዘው፣ በተበዳሪው ስም በካርታ ቁጥር 2541/VMMLMN/09 ተመዝግቦ በምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ነቀምቴ ከተማ፣ 04 ቀበሌ የሚገኘው B+G+7 የሆቴል ሕንፃ በጨረታ ለመሸጥ በሪፖርተር ጋዜጣ የረቡዕ መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም ዕትም ገጽ 21 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም፣ ተበዳሪው ከባንኩ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የሐራጅ ሂደቱ አንዲቋረጥ በመወሰኑ ሐራጁ መሰረዙን እናሳውቃለን፡፡

ኦሮሚያ ባንክ አማ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6aaa9f000a538a0eb4000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የተሰረዘ ጨረታ
  • Bid opening: 2026-10-20 12:00
  • Bid opening (note): የተሰረዘ ጨረታ
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T11:38:23.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders