House and Building Sale
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቁጥር ሲባ /ሕአዲ/ሐራጅ/01/2019
ሊንቂ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው 216/1992) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐራጁ ደንቦች፤
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
ንብረት ኣስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ |
የጨረታመነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የማከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ/ ቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ ቤዛነህ ግርማ ስሜ |
አዱኛ ከበላይ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃላየተ/የግልማህበር |
ኬሎ መስቀላ
|
የኢንዱስትሪ መጋዘን
|
ሽገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማ |
L/260/98
|
2400 ካ.ሜ
|
36,283,257.54
|
16/2/2019 |
4:30-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
አቶ ቤዛነህ ግርማ ስሜ
|
ኬሎ መስቀላ
|
የመኖሪያ ሕንፃ
|
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ፤ ወረዳ 07 |
A000090712089
|
977.73 ካ.ሜ
|
23,371,018.42
|
17/2/2019 |
4:30-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
||
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- በሐራጁ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ የቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።
- ላለሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወዮች ብቻ ናቸው።
- ሐራጁ የማይበት ቦታ ንበረቶቹ የሚገኘብት ቦታ ይሆናል።
- በጨረታው ቀን ከ4፡30 እስከ 5፡00 የተጨራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም፡፡ ከ5:00-6፡00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል።
- ስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ተምሮ ይከፍላል።
- የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም/ እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የውክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።
- ባንክ የተባለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጁ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀይሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
- ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሐፍ ሲያርሰው ብቻ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ከፍል ስልክ ቁጥር (+251-11557-6016) እና ኬሎ መሰቀላ (0114622879) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ሲንቄ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-27 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
- Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
- Posted at: 2026-09-23T11:49:44.000Z
- Buyer website: https://siinqeebank.com/
- Source: Qelal Tenders