Textile, Garments and Uniforms

Ministry of Defense :Lot 01 Procurement of Various clothes and shoes (CIMSD)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/52e729f1-9af8-4040-8a85-96ac018f2a84/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0136-2019-BID-Open Lot Reference: MOD/CISMD/2019/PR 01

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: ጦር ሃይሎች ፊት ለፊት አድሱ ህንፃ ዋና መስሪያ ቤት መከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ሲስተም ዋና መምሪያ ግዥ ዴስክ

Town: Adis Abeba

Country: Ethiopia

P.O. Box: --

Post Code: -

Telephone: +251 113172021

Email: [email protected]

Office: Block 2C, Office No. 216

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 22, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 12, 2026, 6:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 12, 2026, 7:00 AM
  • Clarification Deadline: Sep 30, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 33274 ETB

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫበጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.3(ለ)
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬትየኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • የገንዘብ አይነትተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
  • የቀረበ የጨረታ ዋጋተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
  • አመታዊ አማካይ የገቢ መጠንበክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)
  • የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶችበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
  • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤበአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
  • የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
  • ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣ Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
  • የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀትተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበትReference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
  • የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.3(ሀ)
  • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬትበተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበትReference: የ.ተ. መ 17.2

Procurement Classification

  • 106000000: Uniforms, Clothing, Bedding

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ማንኛዉም ተጫራች የባንክ ጋራንት ወይም CPO ጫረታ ከመከፈቱ በፊት ሁለት ቀን ወይም አንድ ቀን ስቀረዉ ማቅረብ አለበት ፡፡ ሳምፕል የተጠየቀባቸዉ እቃዎች ጫረታ ከመከፈቱ በፊት ሁለት ቀን ስቀረዉ ወይም ከዛ በፊት ማቅረብ አለበት፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 06:00
  • Bid opening: 2026-10-12 07:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 33274 ETB
  • Bid document price: 300
  • Published on: Government (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T13:43:09.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders