Equipment and Accessories

Samara University Operational Procurement Plan 2019 ሎት-8 ኤሌትሪክ እቃዎች አቅሪቦት

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/738480dd-82c3-4e4d-8487-2f6cf8ccfb2f/open

Reference Number: SU-NCB-G-0019-2019-BID-Open Lot Reference: SU-NCB-G-BID-008-2018

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 132

Telephone: +251 333667828

Email: [email protected]

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 23, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 05, 2026, 7:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 05, 2026, 8:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 01, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 100 ETB

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድReference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትየግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትReference: 4.6
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬትየንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት Reference: 4.6
  • የጨረታ ማስከበሪያየጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡Reference: 4.6

Procurement Classification

  • 39110000: የመብራት ዝርጋታ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
  • 39120000: የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች እና ክፍሎች እና አቅርቦቶች

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው! The University reserved the right to cancel all of its Bids or in part!


Tender details

  • Deadline: 2026-10-05
  • Bid closing time: 07:00
  • Bid opening: 2026-10-05 08:00
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Samara University
  • Bid bond: 100 ETB
  • Bid document price: 500.00 Birr
  • Published on: Government (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T07:09:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders