Cleaning and Janitorial Equipment and Service

Samara University: Samara Univeristy 2019 Budjet Lot-25: Procurement of Main Library Cleaning Services

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a46affd5-5be4-4a95-b24e-9490fba93545/open

Reference Number: SU-NCB-NC-0020-2019-BID-Open Lot Reference: SU/NCB/S/0025/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 132

Telephone: +251 333667828

Email: [email protected]

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 23, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 05, 2026, 7:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 05, 2026, 8:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 01, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ 34.2(ረ)
  • የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችልReference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)
  • የጋራ ማህበርበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣Reference: ተ.መ. 34.2 (ቀ)
  • ዜግነትከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)
  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድReference: ተ.መ 34.2 (ሐ)
  • የጨረታ ማስከበሪያየጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡Reference: 4.5
  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትየግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትReference: 4.6
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬትየንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት Reference: 4.7
  • የሰው ሃይሉበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣ጽዳቱ የሚከናወነው በዩኒቨርስቲው ቤተ-መጽሀፍት ሲሆን ከ60% በላይ የሰው ሃይሉ ሴቶች መሆንና ከ25-30 ሰራተኛ ናውሎችና መታወቂያያለው የዩኒቨርስቲውን ህግና ደንብአክብሮና ፤አየር ፀባይ ተቋቁሞ መስራት የሚችል መሆኑን ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ፡፡Reference: 14
  • ግብአቶችና መሳሪያዎችበየወሩ የተጠየቀውን የጽዳት ግብአቶችና መሳሪያዎች፤ደንብ ልብ፤ስሰውሃይል በተገቢው መንገድ አሟልቶ ማቅርብና ቀድሞ ለሚመለከተው በማስረከብ የተሰጠውን የጽዳት ቦታ በትክክል ማጽዳትመቻሉን በዝርዝር መግለጽ፡፡Reference: 15

Procurement Classification

  • 77101500: Environmental management
  • 77111500: Environmental protection

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ok


Tender details

  • Deadline: 2026-10-05
  • Bid closing time: 07:00
  • Bid opening: 2026-10-05 08:00
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Samara University
  • Bid bond: 100000 ETB
  • Bid document price: 500
  • Published on: Government (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T07:10:49.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders