Electrical, Electromechanical and Electronics
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10፤ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና ለፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Cable Ladder, Fire Fighting Pumps & Reserver Osmosis water treatment ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/128/2026፤ DCE/SF/129/2026 እና DCE/SF/130/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10፤ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና ለፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Cable Ladder, Fire Fighting Pumps & Reserver Osmosis water treatment ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃውን ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply and fix Cable Ladder |
ጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/ 128/2026 |
መስከረም 29/2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት |
መስከረም 29/2019 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት |
50,000.00 |
|
2 |
Supply & Fix, Test and Fire Fighting Pumps |
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/ 129/2026 |
መስከረም 29/2019 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት |
መስከረም 29/2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት |
100,000.00 |
|
3 |
Supply, Install, Test and Commission Reservier Osmosis water treatment |
ፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/ 130/2026 |
መስከረም 29/2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት |
መስከረም 29/2019 ዓ.ም 4፡45 ሰዓት |
100,000.00 |
ስለሆነም:-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ...ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሠንጠረዥ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ለ120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-09 10:45
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
- Published on: Addis Zemen (Sep 24, 2026)
- Posted at: 2026-09-24T08:04:06.000Z
- Source: Qelal Tenders