Textile, Garment and Leather

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መ/ቁ ዳ/ም/ት/ቤት 001/2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ፣

  • ሎት 1 ደንብ ልብስ፣
  • ሎት 2. የደንብ ልብስ ስፌት
  • ሎት 3 አላቂ የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎች፣
  • ሎት 5 ልዩሃፍት ፍላጎት፣
  • ሎት 6 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎችና የላብራቶሪ እቃዎች
  • ሎት 7 ልዩልዩ መሳሪያዎችና መጽሃፍት፣
  • ሎት 8 ቋሚ እቃዎች የኤሌትሮኒክ (ላፕቶፕ፣ስካነር
  • ሎት 9 ፈርኒቸር
  • ሎት 10 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣
  • ሎት 11 የህትመት ውጤቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ሟሟላት ይጠበቅባቸምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ

1. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ።

2. በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፍቃድ።

3. የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ።

4. በግብር ሰብሳቢ የተሰጠ ማስረጃ እናየ ግብር መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።

5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ከወሰዱት የጨረታ ሰነድ ዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ውጪ በሌላ ሞልቶ ቢያቀርቡ ተቀባይነት አይኖረውም።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

8. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ።

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት እሰከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸወቃው። በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 31 የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

10, በጨረታው ለመሳተፍ ከሎት 1-ሎት 7 ላለው ለእያንዳንዱ ሎት ብር 6000.00 /ስድስት ሺህ ብር/ለሎት 8 እና 9 ለእያንዳንዱ ብር 25000 /ሀያ አምስት ሺህ ብር/ ለሎት 10 እና 11 ለእያንዳንዱ ብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በማለት ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

11. ከጥቃቅንና አነስተኛ በተመለከተ ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ምን አይነት ምርት እንደሚርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ /ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራች የተሰጣቸው ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12. ዘግይተው የቀረቡ የመወዳደሪያ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

13. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ የሚሆኑ ሲሆን ወደፊትም በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፍ ይደረጋል።

14. በጨረታው ተወዳድሮ ያሸነፈውን እቃ በኮሌጁ ጥራት ቴክኒክ ኮሚቴው ጥራቱ ሲረጋገጥ ተጫራቹ በራሱ ትራንስፖርት ጭኖ በኮሌጁ ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።

15. ተጫራቾች ለጨረታው ያቀረቡት ዋጋ የሚቆይበት ጊዜ ቢያንስ ለ60 ቀናት መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል።

16. ት/ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን እቃ ወይም አገልግሎት ብዛት መጠን እንደአስፈላጊነቱ እስከ 25 በመቶ ለመቀነስ ወይም ለመጨመር መብት ይኖረዋል።

የዳ/ም/2ኛ/ደ/ት/ቤት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ ወይም መረጃ ማግኘት ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር 0111-54-57-56 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- 4ኪሎ ዩኒቨርሲት ጎን

በአዲስ አበባ ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-07 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Minilik II Secondary School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
  • Posted at: 2026-09-25T08:31:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders