Vehicle and Machinery Sale

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 216/92 እና 97/90 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው መያዣ/ ሰጪው ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረት ዝርዝር /መግለጫ/

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

የሐራጁ ደረጃ

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

አቶ ሞሲሳ ንተስ ገርባ

ነቀምቴ ከተማ

የጭነት ተሽከርካሪ (ISUZU FSR)

Model: fsr33L, Brand: ISUZU FSR,

Chassis: JALK6A133E7100323

4,005,281.98

1ኛ

ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

ድርብ ተግባር ተሽከርካሪ

(Toyota Double Cab Vehicle)

Model: KUN25L-PRMDHV,

 Brand: Toyota Hilux,

Chassis: MROFR22G7E0712732

3,119,029.86

 

1ኛ

ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡0 እስከ 6፡00 ሰዓት

 

ማሳሰቢያ፡-

1. ከላይ የተመለከተውን ንብረት መግዛት የሚፈልግ የሐራጅ ተሳታፊ የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/ኛ (25%) የሐራጅ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በማቅረብ በሐራጁ ቀን ከ4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት በመመዝገብ መሳተፍ ይችላል።

2. ሐራጁ ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል።

3. ለሐራጅ ማስከበሪያ የሚያዘው ገንዘብ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፈበት ዋጋ ላይ የሚታሰብለት ሲሆን ሐራጁን ላላሸነፉ ተሳታፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ የሐራጁ አሸናፊ በራሱ ፈቃድ ሐራጁን ከተወው ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሠረዛል።

4. የሐራጁ አሸናፊ መንግስት ክንብረቶቹ የሚፈልገውን ቀረጥ ከፍሎ ወይም ከቀረጥ ነጻ መብት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እና የንብረቱን የሸያጭ ዋጋ 15 በመቶ (15%) ተ.እ.ታ (VAፕ) እና ሌሎች በሕጉ መሠረት የሚከፈለውን ማናቸውንም ከፍያ እና የስም ማዛወሪያ ክፍያዎችን በመክፈል ስመ-ንብረቱን ወደ ራሱ ማዛወር አለበት።

5. የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ አለበት፤ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖና ጨረታው ተሠርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ይወጣል።

6. ስለእያንዳንዱ ንብረት ዝርዝር ሁኔታ እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 057-660-7347057 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

7. ማማንኛውም በሐራጁ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ንብረቶቹ በሚገኙበት ምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ነቀምቴ ከተማ ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት መርሐ ግብር መሠረት መጎብኘት ይችላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-22 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
  • Posted at: 2026-09-25T09:11:58.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders