Stationery
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ
ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለማሻ ወረዳ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
- ሎት 1ኛ የተለያዩ የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች
- ሎት 2ኛ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች
ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል በዚሁ መስረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉትን ተጫራቾች ይጋብዛል።
1/ በመስኩ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለውና የ2019 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋብ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት።
2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸዉ ብር 5000(አምስት ሺህ)ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው።
3 ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) ብር ከማሻ ወረዳ ገ/ባ/ሥ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከማሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2(ሁለት)መውሰድ ይችላሉ።
4/ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ማሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚህ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ።
5/ ጨረታው በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ( አራት ) ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በ16ኛው ቀን የመንግሥት ሥራ ሰዓት ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል
6/ የጨረታው አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ዕቃዎቹን አጓጉዞ በሸካ ዞን በማሻ ወረዳፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
7/ ተጫራች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ መሆን አለበት ።
8 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0475580293
ወይም 0912789043 ወይም 0917868185 ደውለው
በሸካ ዞን የማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-12 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Masha City FEDB
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T08:22:53.000Z
- Source: Qelal Tenders