Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የፅዳት የስልጠና መርጃ እና የጽህፈት ዕቃዎች
  2. የሥራ ቱታ
  3. የህሙማን ቀለብ
  4. የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦሬስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርትፊኬት ያላቸው የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ 6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በሚገኘው ገዥ ከፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ለተከታታይ አስር ቀናት አየር ላይ ውሎ መስከረም 26/2019 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት የመምሪያ ሃላፊዎች መኖሪያ ቤት ግቢ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር ፡- 0913932120፣ 0913634562 0918434027

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ ገዥ ክፍል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-06 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T08:23:09.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders