Textile, Garments and Uniforms
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የሚውል ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ ካቦርት፣ ኮፍያ፣ የዝናብ ልብስ፣ ቆዳ ጫማ፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ ጃንጥላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Description
የደንብ ልብስና የጃንጥላ ግዥ ግለጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ 2019 ዓ/ም ለሰራተኞች የሚውል ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ ካቦርት፣ኮፍያ ፣ የዝናብ ልብስ፣ ቆዳ ጫማ፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማ ፣ ጃንጥላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ቲን ነምበር ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና መረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የንግድ ፍቃድ ያለው መሆን አለባችሁ ፡፡
3.ተጫራቾች የምታቀርቡበት ዋጋ ከ200,000.00/ሁለት መቶ ሺ/ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
4. ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ቢሮ ቁጥር 3 በመሄድ ብር 200.00 ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
5. ተጫራቾች የመጨረሻ ሰነዶቻቸው ላይ ስም እና አድራሻ በመጻፍ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመጨመር በቀን 26/01/2019 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች ቢኖሩም ባይኖሩም ጨረታው ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን ከጠቅላላ ዋጋ 3% ሲፒኦ እና ከ 10000 ብር በታች ከሆነ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ ፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን እቃ (ናሙና) የየራሳችሁንናሙና በጨረታው አለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የራሱን ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡ በጨረታው እለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የራሱን ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
8.እያንዳንዱ ተጫራች የሚጫረትበትን አልባሳት እና ጃንጥላ በሰነዱ መሰረት በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
9. አሸናፊው ድርጅት /ግለሰብ/ አሸናፊነቱ ሲታወቅ የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ በመያዝ ውል በመውሰድ ወደ ስራ መግባት ይኖርበታል
10. በሁሉም የጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ መኖር አለበት ፤ ስርዝ ድልዝ ካለ በፊርማ መረጋገጥ አለበት፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡
12. ለበለጠ መረጃ 0913 126 384/0945 149 854 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ።
Tel 0335511094 /0335510185 Fax 0335511094. p/Box 150
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-06 10:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Amhara Forest Enterprise
- Buyer address: ባህር ዳር ቀበሌ 14 አረጋውያን ህንፃ
- Bid bond: ከጠቅላላ ዋጋ 3% ሲፒኦ እና ከ 10000 ብር በታች ከሆነ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T08:47:44.000Z
- Source: Qelal Tenders