Vehicle (garage service)
የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አውቶሞቢሎችን ለማስጠገን የጥገና ገራጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/002/2019
የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪቤቶች የተለያዩ አውቶሞቢሎችን ለማስጠገን የጥገና ገራጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያወጡና የተሰጣቸው ንግድ ፈቃድ (አንድ) ዓመት የሞላው ከሆነ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በወጣው ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11:30 የግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና ማስገባት የምትችሉ ሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሳጥኑ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ይታሸግና በእለቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሚመለከት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ።
- በግዢ ፈጻሚ መ/ቤት እና በአሸናፊው መካከል የተለየ ስምምነት ከሌለ በስተቀር አመቱን ሙሉ የሚሰራ (የሚጠግን)ይሆናል፡፡
- በጨረታ ለምትወዳደሩ የምስጋና ወረቀት እና ልምድ ያለው ይበረታታል ፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻ፡- የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሁንዴ ሪዞርት ፊትለፊት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0913498973/0934155617/0911532872/
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-16 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Mene Abichu Sub-City Finance Office
- Buyer address: ሁንዴ ሪዞርት ፊት ለፊት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T09:34:42.000Z
- Source: Qelal Tenders