Textile, Garments and Uniforms
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ.3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceMaterialsEducation and TrainingStationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingAmharic2merkatoየጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ 3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 ደንብ ልብስ፤
- ሎት 2 ጽዳት፤
- ሎት 3 የትምህርት የቢሮ እቃዎች ፤
- ሎት 4 አላቂ የቢሮ እቃዎች፤
- ሎት 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት 6 ህትመት
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንድትሳተፉ ተጋብዞዋል፡
- ተጫራቾች የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር እና ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ እና ለ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ መሆኑን የሚገልጽ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፋይናንስ ክፍል በአካል መጥቶ ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ላሉት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 300 ብር / ሶስት መቶ ብር/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 (10,000) አስር ሺህ ብር/ ሎት 2 5,000/አምስት ሺህ ብር/ ፣ ሎት 3 እና ሎት 4 (12,000/ አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ሎት 5 (10,000) አስር ሺህ ብር፤ ሎት 6 (1,000) አንድ ሺ ብር ሲሆን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በአዲስ አበባ አስተዳደር ኮ/ቀ/ክፍል ከተማ ወረዳ 09 በጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ የሥራ ሰዓት 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚወዳደሩት ዕቃዎች በሙሉ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠዉ ዋጋ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም፡፡
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ የዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ በግልጽ መሙላት፣ በኃላፊ/ህጋዊ ተወካይ ተፈርሞ እና በፖስታ አሽጎ የድርጅቱን ማህተብ መሳረፍ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በቀረቡት ዋጋ ላይ የዋጋ ለውጥም ሆነ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም
- በተወዳደሩበት ዋጋ አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% ለግዥ ፈፃሚ አካል በማስያዝ ውል መግባት አለባቸው፡፡ ያስያዙትን ገንዘብ ተመላሽ የሚሆነው በውሉ መሰረት የሚጠበቅባቸውን ግዴታ ከተወጡ ውሉን ተመላሽ ሲያደርጉ ነው፡፡ የሚጫረቱ ዕቃዎች 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመርም መሥሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለው፡፡
- ጥቃቅን ተጫራቾች ያደራጃቸው በበላይ ኃላፊ/ሕጋዊ ውክልና ባለው አካል ተፈርሞ ድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ዕቃውን ሲያስገቡ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት ደግሞ 7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ድረስ መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጡ ከሆነ የማናስተናገዳችው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጦርሀይሎች አደባባይሙሉ ወንጌል ቸርችጎን
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113690056/0917354870
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ -3 ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛእና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-08
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-08 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T09:51:59.000Z
- Source: Qelal Tenders