Equipment and Accessories
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice Furniture
Oromia
More tags
Furniture and FurnishingHouse FurnitureStationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoMene Abichu Sub-City Finance Office
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/001/2019
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪቤቶች
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- የፈርኒቸር እቃዎች፣
- እስቴሽነሪ እቃዎች ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣
- የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያወጡና የተሰጣቸው ንግድ ፈቃድ (አንድ) ዓመት የሞላው ከሆነ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- በወጣው ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡30 የግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና ማስገባት የምትችሉ ሙሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሳጥኑ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ይታሸግና በእለቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ CPO 100,000 (መቶ ሺ ብር) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችኃል። ሲፒኦ ማሰራት የሚቻለው በሸገር ከተማ ስር በሚገኙ ክ/ከተሞችና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብቻ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሚመለከት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ።
- በግዢ ፈጻሚ መ/ቤት እና በአቅራቢው መካከል የተለየ ስምምነት ከሌለ በስተቀር የተያዘው የውል ማስከበሪያ ዋስትና አቅራቢው ግዴታውን ሙሉ በሙሉ እንደተወጣ ሲያረጋገጥ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግለታል።
- በጨረታ ለምትወዳደሩበት የእቃ ዝርዝር ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።,
አድራሻ፡- የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሁንዴ ሪዞርት ፊትለፊት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0913498973/0934155617/0911532872/
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-16 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Mene Abichu Sub-City Finance Office
- Buyer address: ሁንዴ ሪዞርት ፊት ለፊት
- Bid bond: 100,000 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T09:57:13.000Z
- Source: Qelal Tenders