Stationery
በማዕከላዊ ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Central Ethiopia
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢ/ከ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
- የጽህፈት መሳሪያ እና
- የቢሮ አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ማንኛውም በመስኩ ፍቃድ ያለው ድርጅት
- የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ ማስረጃ የሚያቀርብ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ
- የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ ቢድ ቦን/በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረስኝ ማስያዝ የሚችል፡፡
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-8 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8፡ዐዐ ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዛው እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ
- ተወዳዳሪዎች/ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
0925109803/0916346115/0916393375
ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-12 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Selti Zone Dalocha Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T10:18:14.000Z
- Source: Qelal Tenders