Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር 002/2019
- ሎት —1/አንድ/አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00ብር (ሰባ ሺህ ብር)
- ሎት —2 /ሁለት/ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 56,000.00ብር (ሃምሳ ስድስት ሺህ ብር)
- ሎት —3 /ሶስት/ የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 80,000.00 ብር (ሰማኒያ ሺህ ብር)
- ሎት —4 /አራት/ የተሽከርካሪ ጎማ እና የመኪና ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 10,000.00 ብር (አስር ሺህ ብር)
- ሎት —5 /አምስት/ የደንብ ልብስ ስፌት ጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 10,000.00ብር (አስር ሺህ ብር)
- ሎት —6 /ስድስት/ የኮምፒውተር ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና ጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 5,000.00(አምስት ሺህ ብር)
- ሎት—7 /ሰባት/ የዲኮር ኪራይ ሥራ ጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
በጨረታው ለመካፈል ተጫራቾች
1ኛ. በጨረታ የሚወደዳሩ ተጫራቾች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በስማቸው ያላቸውን የዘመኑን ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ግዴታቸውን በግብር አስገቢ በባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ
2ኛ. ተጫራቾች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN numbr/VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ ( VAT) ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናቸውንየሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ያስፈልጋቸዋል
3ኛ. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ በብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
4ኛ. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ኦርጅናል ሰነድ እና ፎቶ ኮፒ ሰነድ በተናጠል ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የድርጅቱ ስም ማህተም ስልክ ቁጥር እና ፊርማ መኖር አለበት ፡፡ የሚጫረቱበትን የዕቃ አይነት በመጥቀስ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በቢሮ ቁጥር 14 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
5ኛ. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህራዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ባበቃ በመጨረሻ ቀን 10፡30 ይታሸግና እና በማግስቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
6ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ/CPO/ማስያዝ አለባቸው፡፡ እና የጨረታውን አሸናፍፊ 10% የጨረታው ውል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7ኛ. አሸናፊው ተጫራች ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 11፡30 ንብረቶችን በራሱ በጓጓዝ ማስጫኛና ማውረጃውን ጨምሮ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አሰተዳደር ፅ/ቤት ግቢ ውስጥ ማውረድ ይኖርበታል፡፡
8ኛ. ጽ/ቤቱ የሚያጫርተውን የዕቃ ብዛት 20 ፐርሰንት መቀነስና መጨመር ይቻላል፡፡
9ኛ. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጫራቾች ማብራራያ ማስረጃ በስልክ ቁጥር 0111-22-67-04 እና 0118-12-24-04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
10ኛ. ማንኛውም ተጫራቶች ለሚጫረቱበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ናሙና ማቅረብ የማይችል ከሆነ ገላጭ እስፔስፍከሽን ማምጣት አለያም እቃውን የሚያሳይ ጥራት ያለው ፍቶ ማምጣት ይኖራባቸዋል፡፡
11ኛ. ማንኛምው ተጫራች የመንግስት ግዥ አቅራቢነት ዝርዝር (supplier list) የተመዘገበ ሆኖ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
አድራሻ ፡- ሽሮሜዳ ከስላሴ ቤተክርስቲያን በታች ባለው በግራ በኩል መታጠፊያ 500 ሜትር ገባ ብሎ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 16:30
- Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት በ10፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-08 12:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ቆይቶ በማግስቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Gulele Sub City Woreda 6 Finance Office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T10:19:39.000Z
- Source: Qelal Tenders