Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and Leather
Addis Ababa
More tags
Shoes and Other Leather ProductsMaterialsEducation and TrainingPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionStationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOthersMaintenance and RepairPrinting and PublishingOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoMerechaye Ewuket Elementary school
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው
- የጽዳት ዕቃዎች፣
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣
- ቋሚ ዕቃዎች፣
- አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣
- የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሓፍት ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚችሉ አቅራቢዎች፡-
|
ሎት |
የዕቃ / አገልግሎት ዓይነት |
የብር መጠን |
|
1 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
12,000 |
|
2 |
ለጽዳት ዕቃዎች |
14,100 |
|
3 |
ቋሚ ዕቃዎች |
15000 |
|
4 |
የደንብ ልብስ |
13000 |
|
5 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
3,000 |
|
6 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች |
2400 |
|
7 |
የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሓፍት |
7000 |
|
8 |
የጥገና እና እድሳት |
4000 |
|
9 |
ሕትመት |
1000 |
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- የአቅራቢነት የተመዘገቡና ከአቅራቢነት ያልታገዱ፤
- ቫት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO በሚያቀርቡት ገንዘብ በዋጋ፡-
- የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የምርጫዬ ዕውቀት ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና እዛው ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ኤንቭሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋናውን እና ከላይ ከ1- 4 የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ እና CPO ከሙሉ የጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ከላዩ ላይ ኦርጅናል ብሎ በመጻፍ፤ ከ1-4 የተጠቀሱትን ሰነዶችና የዋጋ መሙያውን ኮፒዎች በአንድ ላይ በማሸግ ኮፒ ብሎ ከላዩ መጻፍ፤ ዋናው የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል በተለያዬ ፖስታ እንዲቀርብ፡፡ ናሙና ለማያስፈልግ ለብቻ በማሸግ የቴክኒክ ሰነድ ብሎ ከላዩ መጻፍ ሁሉንም ሰነዶች በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ወይም በማያያዝ፣ ሙሉ አድራሻ ከላዩ ላይ በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች በሙሉ መሞላት አለባቸው።
- በስራ ኢንተርፕራይዝ የተደራጃቹ በራሳቹ ምርት ላይ ልዩ አስተያየት ስለምደረግ አምራች መሆናቹን የሚገልፅ መረጃ ካደራጃቹ አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያውኑ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ከ11ኛው ቀን ስራ የሌለበት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሁሉም ዕቃዎች ናሙና ወይም ስፔስፍኬሽን ስለ ዕቃው በደንብ በሚገልጽ መልኩ ተዘጋጅቶ ማቅረብ መቻል አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ VAT ጨምሮ ያለስርዝ ድልዝ በትክክል መሞላት አለበት።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራስን ማግለል አይቻልም።
- የተጫራቾችን አድራሻ የሚገልፅ ሙሉ መረጃ ከሰነዱ ጋር መያያዝ አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከአውቶቢስ ተራ ወደ 18 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ
ከደጉ ሆቴል ፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 100 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 0112305630
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-09 09:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Merechaye Ewuket Elementary school
- Buyer address: ኮልፌ 18 ማዞሪያ ከደጉ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T10:23:07.000Z
- Source: Qelal Tenders