Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን፣

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ፣
  • ሎት 2 ለፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • ሎት 3 ህትመት፣
  • ሎት 4 ህክምና እቃዎች፣
  • ሎት 5 ለትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣
  • ሎት 6 ለአላቂ እቃዎች/ፅዳት እቃዎች/፣
  • ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣
  • ሎት 8 ለጥገና /ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና/ፎቶ ኮፒ ማሽን የኮምፒውተር፣ ፕሪንተርና የኮምፒዩተር ሶፍት ዌር መጫን/
  • ሎት 9 ጥገና /ሮቶ፣ ሼልፍ ወዘተ 
  • ሎት 10 ለቋሚ እቃ ለልዩ ልዩ ግዢዎች ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በዚህ መሰረት፡-

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፣

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 150.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ብር ብቻ) በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ቢ.ቁ 13 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/ሎት 1 የደንብ ልብስ 20000፣ ሎት 2 ለፅህፈት መሳሪያዎች 15000፣ ሎት 3 ህትመት 1000፣ ሎት 4 ህከምና እቃዎች 1000፣ ሎት 5 ለትምህርት መርጃ መሳሪያዎች 10000፣ ሎት 6 ለአላቂ እቃዎች/ፅዳት እቃዎች/10000፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 2000፣ ሎት 8 ለጥገና 4000 /ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና/ፎቶ ኮፒ ማሽን፤ የኮምፒውተር፤ ፕሪንተርና የኮምፒዩተር ሶፍት ዌር መጫን/፣ ሎት 9 ጥገና 3000/ ሮቶ ፣ ሼልፍ ወዘተ ሎት 10 ለቋሚ እቃ 6000 በባንክ የተረጋገጠ ሰነድ / CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን 4፡30 ላይ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ተወዳዳሪዎች አላቂ ዕቃዎች እና ለቋሚ ዕቃዎች ግን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ የደንብ ልብስ በሙሉ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ማዘጋጀትና ማቅረብ ይኖርባችኋል።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንደንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፣

8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፣

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የአባይ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-09 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Abay Primary School
  • Buyer address: ጀሞ ቁ 1 የጋራ መኖሪያ ቤት አጠገብ ከኪሩ ባርና ሬስቶራንት ፊት ለፊት የኮብል ስቶን መንገድ 100ሜ ገባ ብሎ ነው
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 150.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T10:24:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders