Vehicle and Machinery Foreclosure
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ክርክር አ/ከሳሾች እነ አማረች ተፈራ 2 ሰዎች እና አ/ተከሳሾች እነ ፍቅርተ ዳንኤል 4 ሰዎች መካከል ያለው አስመክልቶ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ንብረት ፒካፕ መኪና ታርጋ ቁጥር አአ 03 አ18208 የሻንሲ ቁጥር LN10-0134475 የሞተር ቁጥር 31-409977 የሆነው የመነሻው ዋጋ 360,367.569, ሶስት መቶ ስልሳ ሺ ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ከ 56/100 በሆነ መነሻ በማድረግ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለታዘዘ ተወዳድራቹ ለመግዛት የምትፈልጉ ሰዎች የጨረታ ማስከበሪያ 1/4 የመነሻ ዋጋ CPO በማስያዝ በኩራ ጂዳ ክ/ከተማ በቀጠሮው ቀን 16/2/2019 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ጨረታ የሚካሄድ መሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
ማሳሰቢያ እና ተጨማሪ መረጃ
1. ባለጉዳይ መልስ ወይም የትኛውም የትዕዛዝ ውጤት በሸገር e-court ወይም በፖርታል እንድትልኩ ከዚህ ውጭ በአካል ይዘሙ የሚቀርብ የማናስተናግድ መሆኑ፣
2. የመልስ ጽሑፉ በኮምፒውተር ሆኖ የሚጻፍበት እስታይል “Times New Roman” የፎንቱን መጠን 12 የጽሑፉ መስመር ርቀት 1.5 መሆን አለበት።
3. የወደፊቱን የጉዳዩን ቀጠሮ ለማወቅ በሸገር e-court በኩል በመግባት ማወቅ ይቻላል። እንዲሁም አጭር የስልክ መስመር 8794 ላይበመደወል ይጠይቁ።
4. ጉዳያችሁን በቪ ኮንፍረንስ ችሎት (VK) ብቻ የምትከታተሉ መሆኑን አውቃችሁ ለእናንተ ቅርበት ላለው ፍ/ቤት በመገኘት ተከታተሉ። ለእናንተ ቅርበት ላለው ፍ/ቤት በመገኘት
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-10-26 09:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sheger City High Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T10:27:19.000Z
- Source: Qelal Tenders