Equipment and Accessories

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 4/2019

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፡- በኤሌክትሪክ የሚሰራ እስከ 30 ሰው የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ 1/አንድ/ ቶን ክብደት የመጫን አቅም ያለው የሌሴክትሪክ ሻንሲ ካቢን ገዥ 3/ ሦሥት/ ቶን ክብደት የመጫን አቅም ያስጡ የሌሴትሪክ ሻንሲ ካቢን ገዥ፣ 3/ሦሥት/ ቶን የመሸከም አቅም ያለው የቆሻሻ ማጓጓዣ መኪና፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ አውቶሞቢል፣ በኤስትሪክ የሚሰራ ፎርክሊፍት፣ የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጀር፣ በሻንሲ ሳይ የሚጫን ቦቲ ግዥ

2. የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ - የበሬ ክብደት ማንሻ ማሽን የፍርንባ መቁረጫ ማሽን፣ የጐድን መሰንጠቂያ ማሽን፣ ሸሆና ጥፍር መንቀያ ማሽን፣ ሰርቦ ሞተር፣ Electrical Motor with Gear BoX ገዥ

3. የተለያዩ ፓምፖች ገዥ፡- የሞራ መሳቢያ ፓምኘ፣ ሰብመርሰብስ ፓምኘ፣ Submerseble trash pump፣ ላሚስ ፓምኘ ገዥ

4. የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ የተስያየ መጠን ያላቸው ፍሪጆች፣ ስቶክሴቭ ማሽን/ለክሊኒክ/፣

5. የተለያየ መጠን ያላቸው ዲጂታል ሚዛኖች፣ የመበየጃ እና መቁረጫ ማሽኖች፣ የማዳበሪያ መስፊያ ማሽን፣ የማሸጊያ ማሽኖች

6. የተለያዩ ኬሚካሎች፣

7. የተሽከርካሪ በልቦች፣ ባትሪዎች እና ጎማዎች፣

8. ለህንፃ እና ለቢሮ ዕቃዎች ጥገና የሚያገስገሱ ዕቃዎች ግዥ፣

ማንኛውምተጫራች፡

  • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያስሙ፣ ስተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ መስያ ቁጥር(TIN) የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ተጫራቾች ገብር የመክፈስ ግዴታቸውን የተወጡ ስስመሆናቸው በገብር ሰብሳቢው ባስስልጣን የተሰጠ በጨረታ ስመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ክሊራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገስፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  • ከተራ ቁጥር 1-3 ተጠቀሱት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመስስ ብር 1000/አንድ ሺህ ብር/ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 4-8 ስተጠቀሱት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመስስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከገዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፣
  • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ስዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ስስበት፣
  • ጨረታው ጥቅምት 12 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕስት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል:: በጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉስም።
  • ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011466-47-05 መጠየቅ ይቻላል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-22 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
  • Buyer TIN: 0000028921
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T12:23:29.000Z
  • Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders