Textile, Garment and Leather

ተስፋ ድርጅት አልባሳትና ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ሀጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች በትምህርት፣ በሙያ ሥልጠና እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል ድርጅቱ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የአልባሳትና ቦርስ ዝርዝር

መለኪያ

ዓይነት

ብዛት

ምርመራ

1

የተማሪዎች ቦርሳ ትንሽ (Small)

በቁጥር

ትንሽ (Small) 5-9 አመት ላሉ ልጆች

231

(ሽራ) ሳምፕል ይቀርባል

2

የተማሪዎች ቦርሳ መካከለኛ (Medium)

በቁጥር

መካከለኛ (Medium)11-13 አመት ላሉ ልጆች

246

(ሽራ) ሳምፕል ይቀርባል

3

የተማሪዎች ቦርሳ ትልቅ (large)

በቁጥር

ትልቅ (large)14-18 አመት ላሉ ልጆች

597

(ሽራ) ሳምፕል ይቀርባል

4

የስፖርት ማሊያና ቁምጣ Sports Wear)

በቁጥር

(ትንሽ Small) ከ6-9) አመት ላሉ ልጆች

197

ሳምፕል ይቀርባል

5

የስፖርት ማሊያና ቁምጣ Sports Wear)

በቁጥር

(መካከለኛ Mediry) ከ10-15አመት ላሉ ልጆች

151

ሳምፕል ይቀርባል

6

የስፖርት ማሊያና ቁምጣ Sports Wear)

በቁጥር

(ትልቅ large) ከ12-14 አመት ላሉ ልጆች

283

ሳምፕል ይቀርባል

7

የስፖርት ማሊያና ቁምጣ Sports Wear)

በቁጥር

(በጣም ትልቅExta large) ከ15አመት17 አመት ላሉ ልጆች

241

ሳምፕል ይቀርባል

8

የስፖርት ማሊያና ቁምጣ Sports Wear)

በቁጥር

(እጅግ በጣም ትልቅ Double XL) ከ18አመት 19 አመት ላሉ ልጆች

266

ሳምፕል ይቀርባል

9

አንሶላ

በቁጥር

አልሜዳ ወይም ኮንቦልቻ1.20 ሜትር

400

ሳምፕል ይቀርባል

10

ብርድ ልብስ

በቁጥር

ዲኤች ገዳ ወይም ደብረብርሃን 1.20 ሜትር

706

ሳምፕል ይቀርባል

11

ቲሸርት ባለ ኮሌታ

በቁጥር

ትንሽ ከ7 እስከ 11 አመት ለሆኑ ልጆች

167

ሳምፕል ይቀርባል

12

ቲሸርት ባለ ኮሌታ

በቁጥር

መካከለኛ ከ12 እስከ 17 አመት ለሆኑ ልጆች

314

ሳምፕል ይቀርባል

13

ቲሸርት ባለ ኮሌታ

በቁጥር

በጣም ትልቅ ከ18 እስከ 19 አመት ለሆኑ ልጆች

145

ሳምፕል ይቀርባል

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢመሆን ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ስለጨረታው አፈፃጸም የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) አየር ጤና ከሚገኘው ዋናው ቢሮ በመግዛት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሞልተው ሊያስገቡ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የሚያስገቡአቸውን የዋጋ ሰነዶች ቴክኒካል ሰነድ (የህጋዊነት) እና ፋይናንሽያል ስነድ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ከነሳምፕሉ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ባሉት ቀናት ብቻ ማስገባት ይኖርባችዋል።

4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ እስከ ጥቅምት 03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ ከቴክኒካል (የህጋዊነት ሰነዱ ውስጥ አብረው ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ከሚያቀርበው ጥቅል ዋጋ 5% በታች /CPO/ የሚያቀርብ ለውድድሩ ብቁ አያደርግም።

5, ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴክኒካል (የህጋዊነት) ዶክመንት ብቻ ጥቅምት 03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰስዓት ይከፈታል።

6, ፋይናንሽያል ሰነዱ የቀረበው ናሙና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ የተመረጣላቸው ተጫራጮች ወደፊት በማስታወቂያ በሚገለጽ ቀን ይከፈታል።

7 ዋጋ ማስገባት የሚቻለው በተሰጠው ፎርም ብቻ ነው። ስርዝ ድልዝ አይፈቀድም።

8.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡_

ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

የመሳጥን ቁጥር 30153

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-13 14:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hope Enterprise
  • Buyer address: አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T12:54:45.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders