Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በለሚ ኩራ ክ/ከ/ወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ቡርቃ ቦሪ የመ/መ/ደ/ እና አሶሳ ቅ/መ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001
- የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ቋሚ ዕቃዎችና ሕትመት
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ።
4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለእያንዳንዱ ሎት የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ፤ 10,000.00/ አስር ሺህ ብር ብቻ ማቅረብ/ ማስያዝ ያለባቸው መሆኑን እንገልፃለን።
6. ዝርዝር ጨረታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ቡርቃ ቦሪ የመ/መ/ደ/እና አሶሳ ቅ/መ/ት/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዕቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ዕቃ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ሳንፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል።
9. የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ማምጣት አለባቸው ሲፒኦውን ደግሞ አሽገው በጨረታ ኮፒ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 የሥራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 1፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
11. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያው በወጣው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ በዓል ከሆነ ግን በሚቀጥለው የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን ለሚ ኩራ ክ/ከ/ወረዳ 02 ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ አደባባይ ሲመጣ መናፈሻ ጀርባ 200ሜ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 0940 149 811 / 0910 304 802
በለሚ ኩራ ክ/ከ/ወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ቡርቃ ቦሪ የመ/መ/ደ/ እና አሶሳ ቅ/መ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በወጣ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-09 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በወጣ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bureka Bori Primary School
- Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T13:07:35.000Z
- Source: Qelal Tenders