Business, Industry and Factory Foreclosure
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመሰከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻስ ሽዋጅ ቁጥር 216/92 ባንኮች በተሰጠ ስስጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተስትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታውመሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገስፀስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካስከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾቾ ያስያዙት ሲፒኦ ደመለስላቸዋል።
- የመኖሪያ ንግድ ቤቶች እና የቡና ኢንዱስትሪ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛ ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ስመንግስት የሚከፈሉ ገብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሲዝ ክፍያዎች ይመሰከተዋል።
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላስ:: ባደገኙ ግን ሐራጁ በሴስበት ይካሄዳል።
- በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈስገበትን ስሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊስ ብድር ሲያመቻች ይችላል።
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
የመኖሪያ ንግድ ቤት እና የቡና ኢንዱስትሪ
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪዉ ስም
|
የመያዣ ሰጭዉ ስም
|
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር
|
የንብረቱ አገልግሎት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት
|
|
1 |
ደምስ ለማ ጂማ እና ሃወኒ አሸናፊ ደያስ |
አዋሽ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት |
አዳማ ከተማ ቀበሌ 14
|
12829.6 ካ.ሜ
|
ትምህርት ቤት |
805/91
|
24,300,000.00
|
ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
|
2 |
ደምስ ለማ ጂማ እና ሃወኒ አሸናፊ ደያስ |
አዋሽ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት |
አዳማ ከተማ ቀበሌ 04
|
11375 ካ.ሜ
|
ትምህርት ቤት |
1059/93
|
18,300,000.00
|
ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00-9፡30 |
|
3 |
ዮርዳኖስ ተመስገን
|
ጥሩነሽ ደመቀ እና ተመስገን አያሌው
|
ሃዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፉሪ ቀበሌ ብሎክ-98/ቁ1954 |
201.63 ካ.ሜ
|
መኖሪያ ቤት
|
SD00120081003
|
9,300,000.00
|
ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30
|
|
4 |
ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ የኒየን
|
ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ የኒየን
|
ሰሜን ቤንች ወረዳ ቤንች ሼኮ ከተማ ይቅር ደሞዜ ቀበሌ |
33000 ካ.ሜ
|
የቡና ኢንዱስትሪ
|
03 |
4,300,000.00
|
ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30
|
|
5 |
ሊሬ ታፈሰ
|
ሊሬ ታፈሰ
|
ሆሳዕና ከተማ አዲስ ከተማ ቀበሌ ሜ/አ |
864 ካሜ |
ለንግድ |
አ/ከ/ከ/ማ/ቤት/1014/87 እና 1013/82
|
10,700,000.00
|
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
|
6 |
ሊሬ ታፈሰ
|
ሊሬ ታፈሰ
|
ሆሳዕና ከተማ አዲስ ከተማ ቀበሌ ሜ/አ |
432 ካሜ |
ለንግድ |
አ/ከ/ክ/ማ/ቤት/0999/05
|
3,500,000.00
|
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00-9:30
|
|
7 |
ታድፋለች ሞላ |
መሀሪው ጌታነህ |
ፍኖተ ሠላም ከተማ 02 ቀበሌ |
200 ካሜ |
መኖሪያ ቤት
|
279/16/2009
|
1,350,000.00
|
ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-29 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhan Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T13:13:28.000Z
- Source: Qelal Tenders