House and Building Sale
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በሠንጠረዡ የተመለከተውን ቋሚ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ የሚፈለትን ክፍያ ከፍሎ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንክ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪ መያዣ ሰዉ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ' ግብር ፤ በሽያጩ ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ክስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ይከፍላል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ መጎብኘት ይቻላ።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ጨረታው የሚካሄደው አዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህጻ B 4ኛ ፎቅ የፎርክሎዠርና ዴት ሊቲጌሽን ለጨረታ ባዘጋጀው ክፍል ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 0711 ወይም 011 515 1153 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጪዉ ስም |
የንብረቱ አይነትና አገልግሎት |
የቦታ አጠቃላይ ስፋት በካሬ ሜትር |
የካርታ ቁጥር
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት
|
የጨረታ ሰዓት
|
|
1 |
አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ |
ወ/ሮ አቦነች ጌታሁን ወዳጄነህ |
የመኖሪያ ቤት |
74.90 (ሰባ አራት ነጥብ ዘጠና) ካ.ሜ |
ምስክር ወረቀት ቁጥር ETH0001000000-00004251108 የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000080104534 |
አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 |
7,779,275.53
|
ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
4:30-4፡30
|
5:30-6:00
|
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-26 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T13:23:33.000Z
- Source: Qelal Tenders