House and Building Sale

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታ የወጣው

 

ከተማ ክ/ከ/ ወረዳ/ቀበሴ

የባስቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሜ/ሄ.ከ

1

አቶ ጌታሁን ዴሪሳ ናዶ

ተበዳሪው

 

መኖሪያ ቤት

ኩምሳ ሞርዳ

 

ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማጨለለቂ ከ/ከተማ ወረዳ 03

10189/WLMN/2016

 

323 ካ.ሜ

 

4,206,556.96

 

ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ኩምሳ ሞርጋ ቅርንጫፍ ውስጥ (ነቀምቴ ከተማ የሚገን)

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪ ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የተሸከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን ሰዓት

ጨረታ የወጣው

የመኪና ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የሰሌዳ ቁጥር

 

የተሰራበት ዘመን

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

2

ተኮፋ ሪስ እስቴት ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ//ግ/ ማህበር

 

አቶ ፀሐይ ቦጋለ

ጃፓን ሲኖትራክ ገልባጭ

ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኝ የባንኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

ኢት-3-91271

 

2017 እ.አ.አ

 

LZZ5ELNB5HN200678

 

WD615.69*170217013807*

 

4,800,000.00

 

ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 4:00-5 00 ሰዓት በዋና መ/ቤት ደምበስ አደባባይ ኦሜዳድ ሆቲል ለጠገብ የኦርሚያ ባንክ ህግ ለገስግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ህንፃ 9ኛ ፎቅ ላይ

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ

 

ተበዳሪው

ዞም ላዮን ትራክ ምንትድ ክሬን

 

ደሴ ከተማ ዳውዶ መስጅድ ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

ኢት-03-77257

 

2014 G.C

 

L5E5H3D36EA037369

 

WP10.270*1613S145585*

 

15,000,000.00

 

ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ሰዓት ኦርሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለሁለተኛ ጊዜ

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕስት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመስስሳቸዋል።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ባስዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባስ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጨራቾቾ ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካስተስቦ እስኪስደ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራቾ ማሸነፉን የሚገስጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህገ አገስግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾ አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምር ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርገ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ስሐራጅ ሲቀርብ ስሚፈጠረው ስዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈስገን ማስረጃ ስሟስቶ ስቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሲያመቻች ይችላል።
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾ ንብረቱን በማስተሳስር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ቀረጥና ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ስሚመስከተው መንግስታዊ አካስ ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. ውዝር የሊዝ ክፍያን በተመስከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካስ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈስ ሲሆን ተመላሽ ብር ከሴስ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ሙዝ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
  8. በተ.ቁ 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱ ንብረቶች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገር የገቡ ሲሆን የጨረታ መነሻ ዋጋ ያስተከፈስ ቀረጥና ታክስን ስደጨምርም።
  9. ተጨራቾቾ ስጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ስመጎብኘት ይችላስ።
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልገሎት ወይም ስተሪ.ቁ 1 በ 057-660-7052 ኦሮሚያ ባንክ ኩምሳ ሞሮዳ ቅርንጫፍ፣ ስተራ ቁ 2 በ 011-467 1158 ኦሮሚያ ባንክ ሐዊ ቅርንጫፍ፣ ስተ.ቁ 3 በ 033-312-0031/64 ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ደውስው መጠየቅ ይቻላል።
  11. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊስም ሆነ መስ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-28 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T13:32:08.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders