Stationery
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የፅህፈት መሣሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የፅህፈት መሣሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን መመሪያ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የምክር ቤቱ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 16 የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ማስከበሪያ 2 በመቶ /2%/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO እና ናሙና በማስያዝ የተጠየቁትን የጽሕፈት መሳሪያዎች የሚሸጡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 የሚጫረቱበት ዋጋ ሰነድ እስከ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ።
ጨረታው መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ የስልጠና ማዕከል ተጨራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
ምክር ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 551 4005 ይደውሉ
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-10-09 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T13:37:51.000Z
- Source: Qelal Tenders