House and Building Sale

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 001/2019

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ብድር አመሳለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

1. መኖሪያ ቤት/ቶች/

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪ ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የቦታ ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር)

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

/ከ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ውብሸት ኃይሉ በላይ

 

አቶ ውብሸት ኃይሉ በላይ

 

ዓብይ

 

መኖሪያ ቤት

 

አ/አ ከተማ ኮ/ቀ ክ/ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 641

AA000090104610

 

170.61 ካ.ሜ

 

22,750,000

 

ጥቅምት 18 ቀን 2019 አ.ም

 

 

2

ወርቅነህ የትዋለ ተፈራ

አቶ ኤቢሳ ፍቃዱ ገመቹ

ዓብይ

 

መኖሪያ ቤት

 

አ/አ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር አዲስ

BL125095618175341

 

175.ካ.ሜ

 

7,500,000

 

ጥቅምት 18 ቀን 2019 አ.ም

 

5፡00-6፡00

3

ፍኖት ትሬዲንግ ኃ/የተወ/የግ ማህበር

4

ሠናይት ሽፈራው ወርቅነህ

አቶ ሰስሞን ተስፋጋብር አጽብሃ

 

ዓብይ

 

መኖሪያ ቤት

 

አ/አከተማ አቃ/ቃሊ/ ከ/ ከተማ/ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር ---

 

AA000070406267

 

203.31 ካ.ሜ

 

9,625,000

 

ጥቅምት 19 ቀን 2019 አ.ም

4፡00-5፡00

5

ትዕግስት ተሸመ ብዙነህ

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪ ስም

 

የዋስትና ሰጪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት፣ ሞዴልና የስሪት ዘመን

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት

ቀን

ሰአት

1

ዮሐንስ ተሾመ ገረመው

ዮሐንስ ተሾመ ገረመው

በቅሎ ቤት

አ/አ -03- B53654

አውቶሞቢል 206፣1999

VF32AHFXF41347004

 

HFX10FP5YPSA*3446968

 

600,000

 

ጥቅምት 19 ቀን 2019 አ.ም

4፡00-5፡00

የጨረታው ደንቦች፤

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ከፍያ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል። በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ካስከፈስ ግን ስጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚወጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል።
  3. በሕገ ገዥው ስመንግስት አንዲከርሳቸው የተደነገጉ ማናቸውንም ከፍያዎችን (ማንኛውም ዓይነት ግብር(ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ)፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ... ወዘተ) ገዥ የመክፈል ግዴታ አለበት
  4. ተቋማችን አስፈሳጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉስት ስሚገዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረግ ውይይት የሚወሰን ብድር ሲያመቻች ይችላል።
  5. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገስጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  6. ማንኛውም ንብረቱን ስመግዛት የሚፈስግ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደስ ንብረቱን ስመጎብኘት ቀጠሮ መያዝ ይችላል።
  7. ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ጨረታው የሚካሄደው ንስር ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፤ ቦታውም ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኘው ንስር ህንጻ ላይ ነው።
  9. ንብረቱን ለመጎብኘት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ስማገኘት ሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስስከ ቁጥር ቁጥር 011 562 2371 መደወል ይችላሉ።

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ!!!


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-29 11:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nisir Microfinance S.C
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T13:54:39.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders