House and Building Sale
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ከተማ |
ዞን/ክ/ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ |
መጋዘን |
ፊንፊኔ |
ሸገር |
ገላን |
ገላን |
WLMSH/L/0332/17 |
8000 |
81,185,037.00 |
ጫራታው በ18/02/2019 ዓ.ም ከ3፡00-5፡00 ሰዓት ገላን ከተማ ኦሮሚያ ቡና ፌዴራሽን ሕንጸ ላይ በሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
2 |
ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ |
መኖሪያ ቤት |
ፊንፊኔ |
ሸገር |
ፉሪ |
ሙዳ ፉሪ |
OR00007186101020 |
501.96 |
26,057,400.05 |
ጫራታው በ19/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
3 |
ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ታደለ በዬራ ቀናሳ |
የጅብሰም ፋብረካ |
ፊንፊኔ |
አምቦ |
አምቦ |
ኪሶሴ ኢዶ ሊበን |
WBILMBMA/494/2014 |
5000 |
20,371,359.35 |
ጫራታው በ20/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አምቦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አምቦ ዩንየን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
4 |
ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ወ/ሮ ፍቅርተ ሳሕሉ ወ/ኢያሱስ |
መኖሪያ ቤት |
ፊንፊኔ |
ሸገር |
ፉሪ |
ሙዳ ፉር |
OR00007183207017 |
190.41 |
17,949,645.93 |
ጫራታው በ19/02/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
5 |
ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ወ/ሮ የሺአረግ ጣሰው እንግዳ |
(ኮንዶሚኒያም መኖሪያ ቤት ) የህንፃ ቁጥር B-4, 2ኛ ፎቅ፣ የቤት ቁጥር B-4/12 |
ፊንፊኔ |
አ.አ |
ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ |
01 |
AA000080106019/6422/LB02212 |
45.44 |
4,425,871.12 |
ጫረታው በ18/02/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 32-19-85-47 ወይም 09 85-87-89-78 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- ንብረቶቹን ለሚገዙ ተጫራቾች የባንኩን የብድር መስፈርት አሟልቶ ለሚቀርቡ ባንኩ እስከ 50% ብድር ያመቻቸል።
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-30 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T14:01:25.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
- Source: Qelal Tenders