Vehicle and Machinery Sale
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጀ ቁጥር 97/1990፣ አዋጅ ቁጥር 4711/11 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ |
|
1 |
ንጉሴ አገኘውና ዘውዴ ሳርሚሶ |
ዘውዴ ሳርሚሶ |
ሀዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ዳካ ቀበሌ 03፣ የቤ.ቁ አዲስ |
150 ካሬ |
መኖሪያ ቤት |
B6047/1228 |
4,000,000 (አራት ሚሊዩን ብር) |
ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-4:00 |
ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት |
|
2 |
አየለ ቃሚሶ እና ኩሜ ቦሌ |
ባዩሽ በቀለ ባሌ |
ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፣ ጥልቴ ቀበሌ፣ የቤቁ አዲስ |
99 ካሬ |
መኖሪያ ቤት |
3876 |
1,043,435.50 (ኣንድ ሚሊዩን አርባ ሶስት ሺ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከ50/100) |
ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-5:00 |
ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት |
|
3 |
ገረመው ነጋ |
ገረመው ነጋ |
ሐዋሳ ከተማ ቱራ ክ/ከተማ ፣ ዳቶ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ |
200 ካሬ |
መኖሪያ ቤት |
B143/4607 |
530,765.70 (አምስት መቶ ሰላሳ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከ70/100) |
ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00-6:00 |
ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት |
የንብረቱ አይነት/ ተሽከርካሪ
|
ተ.ቁ. |
የንብረት ባለቤት |
የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
ሐራጁ የወጣበት ጊዜ |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1. |
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ |
ጃፓን ኒሳን አልሜራ/ ሚክራ - 2017ቀረጥ ተከፍላል |
አአ-03-A45189 |
MDHBBAM 17Z071119 |
HR1556319F |
1,500,000/አንድ ሚሊዩን አምስት መቶ ሺ/ |
ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:00 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
|
2. |
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ |
አውቶሞቢል ቶዩታ ዴክስ /1991 ቀረጥ ተከፍላል |
አአ 03-78214 |
JT1EOEE9 000396187 |
2E-2293339 |
350,000/ሶስት መቶ ሀምሳ ሺ/ |
ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ/ም |
5:00-6:00 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከመስከረም 18 ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ መውሰድ ይችላል።
2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታ መነሻ ዋጋው 1/4 የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
3. ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ነው።
4. የጨረታው አሽናፊ /ገዥ/ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ከተረከበ ንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም:: በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ/ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።
5. የጨረታው አሸናፊ/ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ፤ ግብር ፣ በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም፣ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ገዢው ይከፍላል።
6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ሌሎች ለውጦችን ተቋሙ በቅድሚያ ያሳውቃል:: ተበዳሪውና መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ ጨረታ ከመጀመሩ ከ30 /ሰላሳ/ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተቋሙ ሕግ አገልግሎት ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ከመካሄዱ ቀን 3 /ሶስት/ የስራ ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ።
9. ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
10.ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ፡- መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ህግ ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011- 663-02-94 / 011-618-55-10/ መደወል ይቻላል።
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-03 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Harbu Micro Finance S.C.
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T14:02:10.000Z
- Source: Qelal Tenders