House and Building Sale

ዘመን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

የተበዳሪው ስም

የአስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ

የካርታ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

የሐራጁ ደረጃ

ከተማ

 ወረዳ

የቤ.ቁ

ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታው ሰዓት

 

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ. ማህበር

 

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ. የግ.ማህበር

 

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ  ክ/ከተማ

10

አዲስ

 

1200 ሜ.ካሬ

 

ቦሌ10/54/5/10/36461/41589/01

 

ለንግድ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ(2B+G+5)

 

ብር 137,938,980.25 (አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ስምንት ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ብር ከ25/100)

ህዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም.

 

ጠዋት 3:30-5፡00

 

ጠዋት 5:00 5:50

 

በድጋሚ

 

 

ዶ/ር ዮሐንስ ግርማ ዘውዴ

 እና ወ/ሮ ሐና የሺዋስ ገናጥሩነህ

ዶ/ር ዮሐንስ ግርማ ዘውዴ

እና ወ/ሮ ሐና የሺዋስ ገናጥሩነህ

ሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ

 

---

አዲ

399 ሜ.ካሬ

 

23085802 ፓርሴል ኮድ OR030031217007

 

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት

 

ብር 9,321,481.95(ዘጠኝ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃያ አንድ ሺ አራት መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከ95/100)

 

ህዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም.

 

ከሰዓት 7፡30-9፡00

ከሰዓት 9፡00-9፡50

በድጋሚ

 

3

አቶ ደረጀ ሀብታሙ ዘለቀ እና

ወ/ሮ ምስራቅ ጌታቸው ኃይሌ

አቶ ደረጀ ሀብታሙ ዘለቀ እና

ወ/ሮ ምስራቅ ጌታቸው ኃይሌ

አ.አ የካ ክ/ከተማ

05

አዲስ

678 ሜ.ካሬ

የካ/255409/13

ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል (2B+G+3)

 

ብር 85,548,622 17(ሰማንያ አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ አርባ ስምንት ሺ ስድስት መቶ ሀያ ሁለት ብር ከ17/100)

ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም.

 

ጠዋት 3:30-5፡00

 

ጠዋት 5:00- 5:50

 

በድጋሚ

 

የሐራጅ ደንቦች፡-

  • ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ 1/4  (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። በተራ ቁጥር 1 እና 3 ላይ ለተገለፁት ንብረቶች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (unconditional Bank Guaerte) በሀገር ውስጥ ባንኮች የተሰጠ የባንክ ዋስትና ሰነድ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  • አሸናፊው የሚለየው በደብዳቤ ሲገለፅ ነው። አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፤ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ።
  • ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው።
  • ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ(የአከራይ ተከራይ ግብር የጣራ እና ግድግዳ ግብር የንብረት ግብር ያልተከፈለ የሊዝ ውዝፍ ክፍያ ወዘተ) በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል።
  • የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል። ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተቀመጡ ግዴታዎችን አያስቀርላቸውም።
  • የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፤ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል።
  • በተራ ቁጥር 1 ላይ ለተገለፀው ንብረት የጨረታ አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የመክፈል ግዴታ አለበት።
  • ባንኩ ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል።
  • የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ሰንጋተራ በሚገኝው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው።
  • ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጡትን ንብረቶች መጎብኘት ይችላሉ።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-668 6216 ወይም 09 11 15 24 90 ወይም 09 11 45 62 03 ወይም 09 19 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ዘመን ባንክ አ.ማ.

Mexico, Ras. Abebe Areg

ay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopi


Tender details

  • Deadline: 2026-11-19
  • Bid closing time: 11:50
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-19 11:50
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Zemen Bank S.C.
  • Buyer TIN: 0004608547
  • Buyer address: Josef Tito Street
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T14:03:44.000Z
  • Buyer website: https://www.zemenbank.com
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders