House and Building Sale
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ/ዋ ስም |
የንብረት አስያዥ /የባለ ንብረቱ ስም |
የተበደሩበት ቅርንጫፍ |
ቤቶቹ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ መግለጫ |
የድርድር መነሻ ዋጋ ብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
የአብ ሚዲካል ሴንተር ኤንድ ሪሃብሊቴሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ወ/ሮ ገነት መንግስቱ ቶላ |
ቂርቆስ |
ንፋስ ስልክ ክ/ከ ወረዳ01 የቤት.ቁ 005 |
የቦታው ስፋት 75.98 ካ.ሜ በቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
6,500,000.00
|
ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
|
2 |
ወ/ሮ ጀዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሃኑ |
በቀድሞ በአቶ ወ/ሮ ጃዋራ ስብስብ ስምበአሁኑ በአጋርማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ኮልፌ |
ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ |
የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
2,064,768.79
|
ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. |
5:00 -6:00
|
|
3 |
ወ/ሮዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ |
በቀድሞ አቶ መስፍን አሰፋ በአሁኑ በአጋርማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ካራቆሬ |
በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ |
የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
2,664,757.00
|
ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. |
7:00 -8:00
|
|
4 |
አቶ ሞገስ ተሾመ |
በቀድሞ አቶሞገስ ተሾመ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ዳርጌ |
ዳርጌ ከተማ |
የቦታ ስፋት 210 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
150,000.00
|
ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. |
8:00 -9:00
|
|
5 |
አቶከማል ላሎ |
በቀድሞአቶከማል ላሎ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ዳርጌ |
ስልክ አምባ ከተማ |
የቦታ ስፋት 121 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
200,000.00
|
ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. |
9:00 -10:00
|
|
6 |
ወ/ሮ የናትፋንታአማርክእና ወ/ሮ ሜሮን ጌታዬ |
በቀድሞበአቶ ጥላሁን ገ/ማርያም ስምበአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ኮልፌ |
ሰንዳፋበኬ ከተማቀበሌ 01 |
የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
2,042,933.40
|
ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም. |
10:00 -11:00
|
ማሳሰቢያ
- የድርድር ሽያጭ ጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ኛ ወይም 25% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፣
- የጨረታ ወይም ድርድር ሐራጅ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አልቃሉ በመከፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረክብ የጨረታው ወይም የድርድሩ ሽያጩ ይስረጃል። ለጨረታ ወይም ለድርድር ሐራጅ ማሰሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተርት በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል።
- የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል፤ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ሀራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- አጋርማይክሮ ፋይናንስ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፍት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይካሄዳል
- ለሐራጅ የቀረቡትን ቤቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጨራች ወይም ተደራዳሪ ከጥቅምት 12 – 18 ቀን 2019 ዓ.ም ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካልበመገኘት ከጠዋቱ 3፡00 - 6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላል።
- የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታ ወይም የድርድር አሽናፊ ይከፍላል።
- በጨረታው ወይም በድርድሩ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው።
- የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የጨረታ ወይም የድርድር በራችን በስም ሆነ በፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከላይ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 6 ላይ የተጠቀሱት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገዱ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው በመደበኛ የቸራጅ ጨረታ ሽያጭ የሚስተናገድ ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋና መሥሪያ ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305፣ 302፣ 309፤ 310 ዘወትር በሥራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011 557 9589(የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ)፣ 011 557 7189 (ህግ አገልግሎት)፡ 011 551 6944 (ቂርቆስ ቅርንጫፍ) ; 011-277 0567 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ) ፡ 011-369-3041 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ ) እንዲሁም 011-358 0397 (ዳርጌ ቅርንጫፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-29 17:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aggar Micro Finance Share Company(AMFSC)
- Buyer TIN: 0002778461
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T14:06:29.000Z
- Source: Qelal Tenders