House and Building Foreclosure
የእናት ባንክ አ.ማ. B+G+4 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||||
|
ከተማ
|
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀንና ዓ.ም |
ሰዓት |
|||||
|
ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
|
አቶ ዳዊት ጌታቸው ድልነሳው |
እቴጌ ጣይቱ አብይ ቅርንጫፍ
|
B+G+4
|
አዲስ አበባ
|
ቦሌ
|
12 |
ቦሌ/12/43/1/3/41854/117930/11813 5/02 |
201 ካ.ሜ
|
66,341,428.76
|
ጥቅምት 17 ቀን
|
ከጧቱ 4:00-5:15
|
የሐራጅ የንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4 ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋናው መ/ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ልሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኘው እናት ባንክ እቴጌ ጣይቱ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-6568 / 011 552 3472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
እናት ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 11:15
- Bid opening: 2026-10-27 11:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Enat Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T14:44:48.000Z
- Source: Qelal Tenders