House and Building Sale

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አይነት የሚገኝበት ቦታ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሃራጅ የሚካሄድበት ቦታ

ሠርጸ ድንግል ቅርንጫፍ

ሃይለሚካኤል ነገሰ መንግስቱ

ወ/ሮ ረቂቅ ጽጌ ተፈራ ህጋዊ ወኪል አቶ ሆነ ፉላ ስምኝ

ኮድ 03 አነስተኛ አውቶብስ • የተመረተበት ሀገር ጃፓን • የመጫን አቅም 11 ሰው • የነዳጅ አይነት ናፍታ

 • ቀለም ነጭ

 • ሞዴል KG-LH172V-SRMDS

• የሞተር ቁጥር 5L-5265347

 • የሻንሲ ቁጥር LH172-6109934 ሆኖ

• ኮድ አማ-03-34035 ታርጋ የተመዘገበ ንብረቱ የሚገኝበት በምዕራብ ጎንደር ዞን ምድረገነት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት

700,000

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሠርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጥቅምት 18/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00


ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል።
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ 03 ቀበሌ ሠርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው።
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-58 320 9021 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-10-28 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tana Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 5%
  • Published on: Be'kur (Sep 28, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T08:23:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders