Stationery
የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና የልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና የልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት በዝርዝር የተገለፁትን እቃዎች
- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 3 የደንብ ልብስ፣
- ሎት 4 አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ሎት 5 የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች፣
- ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- ሎት 7 አጋዥ መጽሐፎች፣
- ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት እና
- ሎት 9 የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
- በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት
- የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
ከሎት 8 ውጪ በዝርዝር ለተገለፁት እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ወይም ማሳየት የሚችል ናሙና ማቅረብ ለማይችሉት እቃዎች በምስል የተደገፈ ፎቶ ግራፍ በማቅረብ ለጨረታ ማስከበሪያ
| 1 | ለሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ | 5000 |
| 2 | ለሎት 2 የጽዳት እቃ | 7500 |
| 3 | ለሎት 3 የደንብ ልብስ | 7500 |
| 4 | ለሎት 4 አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች | 5,000 |
| 5 | ለሎት 5 የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች | 2000 |
| 6 | ለሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | 3000 |
| 7 | ለሎት 7 አጋዥ መጽሐፎች | 500 |
| 8 | ለሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት | 500 |
| 9 | ለሎት 9 የህትመት ስራዎች | 500 |
በት/ቤቱ ስም በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማሲያዝ ይኖርባችኋል። ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በሁለት ፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ለእዚሁ ጨረታ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10/አስር/ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና ልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ግዢ ከፍል ለምንገዛቸው እቃዎች የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር / በመግዛት ከላይ በዝርዝር የተገለጸውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን እንዲሁም ዋጋ የሞላችሁበትን ሰነድ በፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ለእዚህ ጨረታ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል። ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ጨረታው ሲከፈት የማይገኙ ተጫራቾች በሌሉበት ጨረታው እንደሚከፈት እያሳወቅን የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ጦር ሀይሎች በመኮንኖች ክበብ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 011 320-0351
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በልደታ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛ እና የልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-06 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Minch Kindergarten Limat Minche Primary School & Middle School
- Buyer address: በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ጦርሀይሎች በመኮንኖች ክበብ 200 ሜትር
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Lessan (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T08:51:35.000Z
- Source: Qelal Tenders