Textile, Garment and Leather
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and ServicesOffice Machines and AccessoriesComputer and AccessoriesIT and TelecomHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsSport Materials and EquipmentMaintenance and RepairOthersMachineryVehicle (garage service)FurnitureHouse and BuildingOffice Machines and ComputersLaboratory Equipment and ChemicalsChemicals and ReagentsAmharic2merkatoYekatit 23 General Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የእቃው /የስራው ዓይነት |
ከአጠቃላይ በጀት የተወሰደው መጠን በ% |
ለየሎቱ የሚያስይዘው ማስከበሪያ /CPO/ መጠን |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
0.5 |
9500.00 |
|
2 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
0.5 |
3500.00 |
|
3 |
አላቂ የቢሮና የጽዳት እቃዎች |
0.5 |
5000.00 |
|
4 |
የጽህፈት መሳሪያ |
0.5 |
5000.00 |
|
5 |
አላቂ ዕቃዎች |
0.5 |
3500.00 |
|
6 |
ቋሚ እቃዎች |
0.5 |
10000.00 |
|
7 |
የስፖርት እቃዎች |
1 |
5000.00 |
|
8 |
የተለያዩ ጥገናዎች |
1 |
5000.00 |
|
9 |
የቤተ ሙከራ እቃዎች |
0.5 |
4500.00 |
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
- ተጫራቾች የንግድ ፍቃዳቸው Online የተመዘገበ መሆን አለበት።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለ - ናሙና (ሳምፕል)ለሚፈለግባቸው ዕቃዎች ማቅረብ የሚችሉ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ የሚያቀርብ - የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው
- በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 2 ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸውን ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ላይ _ 10%(ፐርሰንት) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው እቃዎቹን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ጨምሮ በመግለፅ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 2 ለዚህ ተብሎ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ አካላት ሲሆኑ ሰነድ ለመውሰድ በሚመጡበት ወቅት ከሚመለከተው አካል ወቅቱን የጠበቀ በፅህፈት ቤቱ ስም የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም መወዳደር የሚችሉት በራሳቸው በተመረተ ምርት ብቻ ይሆናል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-10፡00 ሰዓት ድረስ የካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመገኘት የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም”
- ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛ ቀን በ3፡00/ሶስት/ ሰዓት ታሽጎ በ3፡30/ሶስት ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ/ ተጨራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የገዛችሁትን ሙሉ ሰነድ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አብራችሁ ማስገባት አለባችሁ። ሙሉ ሰነዱን ያላስገባ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
- የግዥ ውል በሚፈፀምበት ወቅት መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተው የዕቃ ብዛት እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 276 8120 / 011 230 3241 / 011 230 3054 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አውቶብስ ተራ ወደ መሳለሚያ በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮልፌ
የካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-08
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛ ቀን በ3፡00/ሶስት/ ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-08 09:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛ ቀን በ3፡30/ሶስት ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ/ ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yekatit 23 General Secondary School
- Buyer address: አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ከአውቶቡስ ተራ ወደ መሳለሚያ በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮልፌ ቅርንጫፍ አጠገብ የካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 28, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T10:56:40.000Z
- Source: Qelal Tenders