Cleaning and Janitorial Equipment and Service
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓ .ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የምውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎች አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር /001/2019 ዓ .ም
ለአንደኛ ዙር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
በመደበኛ እና ውሥጥ ገቢ በጀት ለሚገዙ እቃዎች
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓ .ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የምውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎች አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 አላቅ ቢሮ እቃዎች 25,000 ብር
- ሎት 2 ደንብ ልብስ 20,000 ብር
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች 19,000 ብር
- ሎት 4.የትምህርት እቃዎች 10,000 ብር
- ሎት 5 የደንብ ልብስ ስፈት 2,000
- ሎት 6 ቋም እቃ 7000 ብር
- ሎት 7 ህትመት 2000 ብር
- ሎት 8 ጥገና 9,000 ብር
- ሎት 9 የካፌ አገልግሎት 2000 ብር በመሆኑ ከዝህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉት ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ና የተጨማር እሰት ታክስ ቫት ተመዝጋብ።
2. በፖስታ ሰሚ የተሸገ እና ናሙና መቅረብ የምገባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል።
3. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት 1 ሎት 2 ሎት 3 ሎት 4 ሎት 5 ሎት 6 ሎት 7 ሎት 8 ሎት 9 በባከ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ አምራች መሆናቸውን የምገልጽ ደብዳበ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ይህንን ማቅረብ ካልቻሉ ግን እንደለሎቹ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከፍለውመወዳደር ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱን ሎት በማይመለስ 100 /መቶ ብር/ ከቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ወይም መግዛት ይችላሉ።
6. በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቾቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ብሮ ቁ 4 ይከፈታል።
7. ተጫራቹ የምያቀርበው ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
8. አሸናፍው ድርጅት የሸነፉባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
9. ተጫራቹ ያሸነፈባቸውን እቃዎች ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራነስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. የግዥው አካል ከውል በፍት 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል።
11. መስሪያቤቱ የተሸለ ዜደ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ .2 ት/ቤት አዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብ ፅዮን ኮንዶሚኒየም ጀርባ ይገኛል።
ስልክ፡- 09 12 38 96 34/ 09 10 56 13 43
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-08 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: General Tadess Beru Elementary School
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Sep 28, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T11:13:08.000Z
- Source: Qelal Tenders