Equipment and Accessories

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤታችንና ለውክልና መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤታችንና ለውክልና መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸውን ጋራጆችን ለጥገና ሥራና

  • የኮምፒውተር ፣
  • ፎቶ ኮፒ ማሽን፣
  • ፕሪንተር፣
  • እስካነር ማሽን፣
  • ላፕቶፕ ፣
  • ፕሮጀክቴር፣
  • ላፕቶፕ ጥገናና ለተለየዩ የኮምፒውተር ቀለሞች መሙላት፣
  • የህትመት ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በእጅ ዋጋና በጥገና መሰራት ይፈልጋል።

ዝርዝር ሁኔታዎች፡-

በዚሁ መሠረት፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር/ ስንቄ ባንክ 1064869841214 በመከፈል ማስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ከመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት ዶክመትን መግዛት ይችላሉ። ስለዚህ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ያለውን ለመሰራት ይፈልጋል።

1. ጽ/ቤቱ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸውንና በቂ የመኪና መቆሚያ ያላቸውን ጋራጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በእጅ ዋጋ ማስጠገን ይፈልጋል።

2. ጽ/ቤቱ የተለያዩ ኮምፒውተር፣ፕሪንተር፣ ለፕቶፒ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር ማሽን፣ ፕሮጀክተር ላፕቶፕና ለተለያዩ ኮምፒውተር ቀለሞች ለመሙላትና ለመጠገን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራትና ማስጠገን ይፈልጋል።

3. ጽ/ቤቱ የተለያዩ ህትመቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

4. በዚሁ መሠረት፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ /ብር ስንቄ ባንክ 1064869841214 በመከፈል ማስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ከመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

የተጫራቾች ግዴታዎች፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የምግብ ምስክር ወረቀት ያለው። እንዲሁም በፌዴራል ገ/ኢ/ትብብር ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገ/ኢ/ብብር ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች የቫትና ቲን ተመዝጋብ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ከመኪኖች፤ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች የጨረታ ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ 100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/ ከባንከ የተሰጠ ከጨረታው ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበትን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ለኮሚፒውተር ጥገናና የኮሚፒውተር ቀለም መሙላት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተሰጠ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

7. ተጫራቾች የተለያዩ ህትመቶች ሥራ ለማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ (ሲ.ፒ.ኦ) 10,000.00 /አስር ሺ ብር/ ከባንክ የተሰጠ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ ጨረታው ከአሸናፊ ከመ/ቤቱ ጋር ለአንድ ዓመት ውል መፈራረም የሚችል

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በመለየት በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

9. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ከመደበኛ ስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋ እና የሚከፈት ይሆናል።

10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-14
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-14 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Sheger City Administration Melka Nono Sub-City Finance Office
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T11:57:16.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders