Textile, Garments and Uniforms

አራብሳ 1ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች(ፈርኒቸር )፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የህክምና እቃዎች፣ የትራንስፖርት የመኪና ኪራይ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች እና አጋዥ መጽሀፍ ግዥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአራብሳ 1ኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግሉ

  1. የደንብ ልብስ
  2. የአላቂ የቢሮ እቃዎች
  3. የፅዳት እቃዎች
  4. የህንፃ መሳሪያ እቃዎች
  5. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  6. ቋሚ ዕቃዎች(ፈርኒቸር )
  7. አላቂ የትምህርት እቃዎች
  8. ልዩ ልዩ እቃዎች
  9. የህትመት ውጤቶች
  10. የህክምና እቃዎች
  11. የትራንስፖርት የመኪና ኪራይ
  12. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች
  13. አጋዥ መጽሀፍ ግዥ ይመለከታል።

 ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መመሪያ ነጥቦች በመረዳት በጨረታ ሰነድ ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  4. በተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን 3፡00 ተዘግቶ በዚያው 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
  7. አሸናፊዎች ተጫራቾች አሸናፊነት እንደተገለፀለት የውል ማስከበሪያ10% ሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃ/ ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  9. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ትራንስፖርት በማጓጓዝ የመስሪያ ቤቱን ንብረት ክፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርበታል።
  10. ተጫራቾች ባሸነፉት እቃዎች ላይ መስሪያ ቤቱ 20 ፐርሰንት መቀነስ 20 ፐርሰን የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን ገንዘብ ሲፒኦ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮ ብር

ሎት 1

የደንብ ልብስ

75,000

ሎት 2

አላቂ የቢሮ እቃዎች

30,000

ሎት 3

የፅዳት እቃዎች

20,000

ሎት 4

የህንፃ መሳሪያ እቃዎች

25,000

ሎት 5

ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

80,000

ሎት 6

ቋሚ ዕቃዎች(ፈርኒቸር )

80,000

ሎት 7

አላቂ የትምህርት እቃዎች

40,000

ሎት 8

ልዩ ልዩ እቃዎች

5,000

ሎት 9

የህትመት ውጤቶች

8,000

ሎት 10

የህክምና እቃዎች

5,000

ሎት 11

የትራንስፖርት/ የመኪና ኪራይ

8,000

ሎት 12

የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች

8,000

ሎት 13

አጋዥ መጽሀፍ

8,000

የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 94 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። በጥቃቅንና አነስተኛ ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ ከፅ/ቤቱ ሀላፊ የተፈረመ እናለማያመርቱ ምርት እቃ ብቻ እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛት ጫረታውን መሳተፍ ይችላሉ።

አድራሻ፡- አራብሳ ኮንደምኒየም ጤና ጣቢያ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 011 612 4028

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04

የአራብሳ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-09 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Arabsa Primary School
  • Buyer address: አራብሳ ኮንደምኒየም ከጤና ጣቢያ አጠገብ ብሎ 062 ፊት ለፊት ይገኛል
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T12:07:16.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders