House and Building Foreclosure

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ትእግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአፈ/ተከሳሽ የሆነውን ቤት ካርታ ቁጥር 33422/08 የተመዘገበ ቤት የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ 73‚306,003.62 (ሰባ ሶስት ሚሊዩን ሶስት መቶ ስድስት ብር ከስልሳ ሁለት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታው ከመስከረም 18/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም ለ30 ቀን በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል። መጫረት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ ሲሆን። አሸናፊው ወዲያውኑ ¼ኛውን በከፍተኛ ፍርድ ቤት ፀደይ ባንክ አካውንት 0313390000027 በማስያዝ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።

የአዊ ብሔረሰብ አስ/ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-10-28 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi Nationality High Court
  • Published on: Be'kur (Sep 28, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T12:43:44.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders