Stationery
በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
1ኛ ዙር የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
1. በዘርፉ የተሰማሩትን ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና ህጋዊ እውቅና ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (cpo) በጥሬ ብር ከጨረታውን ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች ጨረታውን ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ወደመስሪያ ቤታችን ግቢ ማድረስ የሚችሉ።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
6. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከመበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል። እለቱ በዓል ወይም በሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) - ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0915020550፣ 0937526741 ደውለው ወይም መስሪያ ቤታችን ድረስ በመምጣት በጽሁፍም ሆነ በአካል በመገኘት መረዳት ይቻላል።
በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከመበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-17 14:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከመበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Harerge Jarso Woreda Court
- Bid bond: 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T09:23:34.000Z
- Source: Qelal Tenders