House and Building Sale

አማራ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/48/2018 ሰኞ ጳጉሜን 02 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሐራጅ ማካሄጃ ቦታ አማራ ባንክ ዲስትሪክት ቢሮ ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ አማራ ባንክ ባሕርዳር ዲስትሪክት ቢሮ ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6a9fba8a0a538a15d8000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-07 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-09-30T10:23:26.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders